Browsing Category
ስፓርት
በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉ 25 ተጫዋቾች ዝርዝር ታወቁ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት 25 ተጫዋቾችን ይፋ አድርገዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ አህጉራዊ ውድድር መመለሱ ይታወቃል።
ዋልያዎቹ በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ…
በፕሪሚየር ሊጉ ሃዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡና ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።
ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን 2 ለ 0 አሸንፎታል።
ምሽት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና በሃዲያ ሆሳዕና 1 ለ 0 ተሸንፏል።
በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የጎዳናና የአገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድሮች ላይ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በታይዋን በተደረገ የታይፒ ማራቶን ውድድር በወንዶች ደመቀ ካሰው 2…
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል።
ዛሬ በተካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡
ቅዱስ ጊዮርጊስንና ወላይታ ዲቻን ባገናኘው…
በስፔን እና በሜክሲኮ የጎዳና ላይ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ አገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በስፔን በተደረገ የማላጋ ማራቶን ውድድር በሴቶች÷ አትሌት ፅግነሽ መኮንን አንደኛ፣ ያይንአበባ እጅጉ ሁለተኛ…
የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት 350 ሺህ ዶላር መደበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በሽብር ቡድኑ ህወሃት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት 350 ሺህ ዶላር መመደቡን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ አስታወቁ፡፡
በዚህም 100 ሺህ ዶላሩን ወዲያውኑ ቀሪውን ደግሞ በ5…
በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ እና ሃዲያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል።
ዛሬ በተካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች ባህር ዳር ከተማ እና ሃዲያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል።
ባህር ዳር ከተማን ከወላይታ ዲቻ ባገናኘው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ 3 ለ 1…
በቫሌንሺያ በተደረገው የማራቶን ውድድር ጫሉ ዴሱ እና እታገኝ ወልዱ ሁለተኛ ወጡ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በስፔን ቫሌንሺያ በተደረገው የማራቶን ውድድር በውድድሩ ላይ የተሳተፉት አትሌት ጫሉ ዴሱ እና እታገኝ ወልዱ ሁለተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል፡፡
አትሌት ጫሉ ዴሱ 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ16 ሰከንድ በሆነ ሰዓት…
ማንቸስተር ዩናትድ አርሴናልን 3 ለ 2 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ትላንት ምሽት በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናትድ አርሴናልን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡
የማንቸስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ጎሎች ቡሩኖ ፈርናንዴዝ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሲያስቆጥሩ÷ የአርሴናልን ሁለት ጎሎች…
ቶምፕሰን-ሄራ እና ዋርሆልም የአመቱ ምርጥ አትሌቶች ተብለው ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሊምፒክ አሸናፊዋ ጃማይካዊቷ ኢሌን ቶምፕሰን ሄራ እና ኖርዌያዊቷ ካርስተን ዋርሆልም በ2021 የዓለም አትሌቲክስ ሽልማት የአመቱ ምርጥ አትሌቶች ተብለው ተመርጠዋል።
ቶምፕሰን-ሄራ በአመቱ በታሪክ ከተመዘገቡ ውጤቶች ከፍተኛውን…