Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ የሴካፋ ውድድርን 2ተኛ ደረጃ ይዞ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬኒያ ናይሮቢ ሲካሄድ በሰነበተው የምስራቅና የመካከለኛው አፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና (ሴካፋ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በኬኒያ አቻው ተሸንፎ 2ተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቅቋል፡፡ በዚሁ መሠረት ዛሬ ከቀኑ 10፡00…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ዛሬ የፍጻሜ ጨዋታውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይሮቢ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና (ሴካፋ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የፍጻሜ ጨዋታውን ዛሬ ያካሂዳል፡፡ በግማሽ ፍጻሜው የኡጋንዳውን ሌዲ ዶቭስን በመለያ ምት በአጠቃላይ…

የኢትዮጵያ ቮሊቦል ብሔራዊ ቡድን የደቡብ ሱዳን አቻውን 3 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የወንዶች ቮሊቦል ሻምፒዮና ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቮሊቦል ብሔራዊ ቡድን ደቡብ ሱዳን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል ። ከነሀሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በሩዋንዳ ኪጋሊ ከተማ እየተካሄደ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለሴካፋ የሴቶች ሻምፕዮንስ ሊግ ፍጻሜ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄዳ ባለው የሴካፋ የሴቶች ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን በማሸነፍ ለፍጻሜ አልፏል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች መደበኛ 90 ደቂቃውን እና…

የሴቶች የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የሴካፋ ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታውን ዛሬ ያካሂዳል፡፡ መርሃ ግብሩ እንደሚያሳየው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግርኳስ ቡድን ከኡጋንዳው አቻው ሌዲ ዶቭስ ኤፍሲ ጋር…

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እንግሊዝ በሰፊ ጎል ስታሸንፍ ስፔን ሽንፈት አስተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተካሄደዋል። በአፍሪካ ምድብ ትናንት በተካሄዱ ጨዋታዎች አልጄሪያ ጂቡቲን 8 ለ 0፣ ሞሮኮ ሱዳንን 2 ለ 0፣ ኒጀር በቡርኪና ፋሶ 2 ለ 0፣ ማዳጋስካር በቤኒን 1 ለ 0፣ ናሚቢያ ከኮንጎ እንዲሁም…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን ኒው ጄኔሬሽንን 10 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ከዛንዚባሩ ኒው ጄኔሬሽን ጋር ባደረገው ጨዋታ 10 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን በኬንያ ናይሮቢ የቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን አድርጓል፡፡ በጨዋታውም…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የማንቼስተር ዩናይትድ ዝውውሩን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ የማንቼስተር ዩናይትድ ዝውውሩን አጠናቀቀ። ፖርቹጋላዊው የፊት መስመር ተጫዋች የላንክሻየሩን ክለብ በይፋ የተቀላቀለ ሲሆን፥ ለዝውውሩም 19 ነጥብ 8 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ በክለቦቹ መካከል ስምምነት ተደርሷል። ከዚህ ውስጥ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰን ለሰበረችው አትሌት ያለምዘርፍ የእንኳን ደስ አለሽ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረወሰንን ለሰበረችው አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የኢትዮጵያ ልጅ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በሴቶች ግማሽ ማራቶን ሩጫ የዓለም…