Browsing Category
ስፓርት
አትሌት ጉዬ አዶላ በበርሊን ማራቶን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዬ አዶላ በጀርመን በተካሄደው የቢኤምደብልዩ በርሊን ማራቶን አንደኛ በመግባት አሸንፏል።
2:05:44 የገባበት ሰዓት ሲሆን ኬንያዊው አትሌት ቤትዌል ዬጎን ሁለተኛ፣ በውድድሩ ተጠባቂ የነበረው አትሌት…
በኮፐንሀገን በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴንማርክ ኮፐንሀገን ዛሬ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸነፉ።
በኮፐንሀገን ከተማ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶች ግማሽ ማራቶን አትሌት አምደወርቅ ዋለልኝ በ59:10 በሆነ…
አትሌቷ የ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር እና 40 ግራም የወርቅ ኒሻን ሽልማት ተበረከተላት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ 2020 ፖራሊምፒክ ጨዋታ የተሳተፉ የልዑካን አባላት የእውቅናና የማበረታቻ መርሃ ግብር ተካሂዷል።
በቶኪዮ 2020 ፖራሊምፒክ ጨዋታ በ1500 ሜትር T-13 አይነስውራን ጭላንጭል ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስመዘገበችው አትሌት ትዕግስት…
የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በአንድ ዓመት መራዘሙን ዓለም ዓቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡
የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባወጣው መግለጫ በአውስትራሊያዋ ባትረስት ከተማ እንደ አውሮፓውያኑ…
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ውጤት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የ2021 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ተጀምሯል፡፡ ከምድብ 5 እስከ 8 የሚገኙ ቡድኖች የመጀመሪያ ዙር የምድብ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ አከናውነዋል፡፡
ምሽት በተካሄደው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ማንችስተር…
ፋሲል ከነማ ከአል ሂላል ጋር አቻ ተለያየ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ከአል ሂላል ጋር አቻ ሲለያይ ኢትዮጵያ ቡና በዩ አር ኤ ሽንፈት ገጥሞታል።
የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡
በጨዋታው ፋሲል ከነማ ከአል…
አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ በ5 ኪ. ሜ የሩጫ ውድድር የአለም ሪከርድ ሰበረች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች 5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ የአለም ሪከርድ ሰብራለች፡፡
አትሌቷ በሄርዞጌናውራች በተካሄደው የ‘አዲዜሮ ሮድ ቱ ሪከርድስ’ ውድድር ነው 14 ደቂቃ ከ 21 ሰከንድ በመግባት ሪከርዱን የሰበረችው፡፡…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ የሴካፋ ውድድርን 2ተኛ ደረጃ ይዞ አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬኒያ ናይሮቢ ሲካሄድ በሰነበተው የምስራቅና የመካከለኛው አፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና (ሴካፋ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በኬኒያ አቻው ተሸንፎ 2ተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቅቋል፡፡
በዚሁ መሠረት ዛሬ ከቀኑ 10፡00…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ዛሬ የፍጻሜ ጨዋታውን ያካሂዳል
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይሮቢ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና (ሴካፋ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የፍጻሜ ጨዋታውን ዛሬ ያካሂዳል፡፡
በግማሽ ፍጻሜው የኡጋንዳውን ሌዲ ዶቭስን በመለያ ምት በአጠቃላይ…
የኢትዮጵያ ቮሊቦል ብሔራዊ ቡድን የደቡብ ሱዳን አቻውን 3 ለ 2 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የወንዶች ቮሊቦል ሻምፒዮና ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቮሊቦል ብሔራዊ ቡድን ደቡብ ሱዳን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል ።
ከነሀሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በሩዋንዳ ኪጋሊ ከተማ እየተካሄደ…