Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የ2013 ሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር ኮሮና ቫይረስን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተካሄደ፡፡ ውድድሩ 5 ኪሎ ሜትር የሸፈነ ሲሆን የሴቶች ስኬትን እናክብር በሚል መሪ ቃል ነው ለ18ኛ ጊዜ የተካሄደው፡፡…

ዋልያዎቹ  ኮትዲቯር አቢጃን ደረሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ኮትዲቯር አቢጃን ደርሰዋል። ዋሊያዎቹ ከ5 ሰዓት የአየር በረራ በኋላ አቢጃን አየር ማረፊያ ሲደርሱ በኮትዲቫር የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ሙሉጌታ እና በኤምባሲው ሰራተኞች እንዲሁም በኢትዮጵያ አየር…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር አሰልጣኝ ፍራንክ ናፓልን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደቡብ አፍሪካዊው አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ ጋር በስምምነት የተለያየው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር  አሰልጣኝ ፍራንክ ናፓልን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡ አሰልጣኝ ፍራንክ በእግር ኳሱ ዘርፍ ከ35 ዓመታት በላይ በተለይ በአፍሪካ በማሰልጠን…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለዋልያዎቹ መልካም ውጤት ተመኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) መልካም ውጤት ተመኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ዕድሉን አስፍቷል ሲሉ አስፍረዋል።…

የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌዴሬሽን አጠቃላይ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  “የዩኒቨርስቲ ስፖርት ዓለምን ለመቀየር” በሚል መሪ ቃል የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌዴሬሽን አጠቃላይ ስብሰባ በኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ…

ደሴቷ ሀገር ኮሞሮስ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአፍሪካ ዋንጫ አለፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደሴቷ ሀገር እና 900 ሺህ ህዝብ ብቻ ያላት ኮሞሮስ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ  ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፏን አረጋገጠች። ከቶጎ ብሄራዊ ቡድን ጋር 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት መለያየቷን ተከትሎ ደሴቷ ሀገር በካሜሩን አዘጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ…

ዋልያዎቹ ማዳጋስካርን 4 ለ 0 በማሸነፍ የደረጃ ሰንጠረዡን መምራት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ማዳጋስካርን 4 ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል። በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዋልያዎቹ ኮቲዲቫር ከኒጀር የሚያደርጉት ጨዋታ ውጤት…

ቻድ ከ2021ዱ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ታገደች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቻድን ከ2021ዱ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ማገዱን አስታወቀ፡፡ ካፍ ውሳኔውን ያስተላለፈው የሀገሪቱ መንግስት የቻድን እግር ኳስ ማህበር በይፋ ማፍረሱን ተከትሎ ነው፡፡ የቻድ ብሄራዊ ቡድን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን አንድ ጨዋታ እየቀረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ፡፡ በ17ኛው ሳምንት የሊጉ ውድድር አዳማ ከተማን 2 ለ 1 መርታቱን ተከትሎ ነው ሻምፒዮናነቱን ያረጋገጠው፡፡ በውድድር…

የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት ማህበር አንደኛ ዙር የመኪና ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት ማህበር አንደኛ ዙር የመኪና ውድድር በአዲስ አበባ አካሄደ፡፡ ውድድሩ በአራት ምድብ ተከፍሎ በ1000 ሲሲ 12 ተወዳደሪዎች፣ በ1300 ሲሲ ስድስት ተወዳዳሪዎች እንዲሁም በ1600 እና በ2000 ሲሲ 10 ተወዳዳሪዎች…