Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ብሔራዊ ቡድኑን ለማጠናከር ሁለት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾችን ጠሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር አቻው ጋር የፊታችን ረቡዕ ጨዋታውን ደርጋል፡፡ ጨዋታው ከቀኑ 10 ሰዓት በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረግ ሲሆን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድኑን ለማጠናከር…

በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍጻሜ ባየርን ሙኒክ ከፒ ኤስ ጂ ይጫወታሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ ሩብ ፍጻሜው የአምናዎቹን የፍጻሜ ተፋላሚዎች ባየርን ሙኒክ እና ፒ ኤስ ጂን አገናኝቷል፡፡ ሪያል ማድሪድን ከሊቨርፑል ያገናኘው የሩብ ፍጻሜ ድልድል ተጠባቂ ሆኗል፡፡ የፔፕ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ እና ሌሎችም የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት ነው መግለጫው…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ የማላዊ አቻውን 4 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን( ዋልያዎቹ) በወዳጅነት ጨዋታ የማላዊ ብሄራዊ ቡድንን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፈዋል። በጨዋታው መስኡድ መሀመድ ፣ ጌታነህ ከበደ ፣ሱራፌል ዳኛቸው እና አቡበከር ናስር ለዋልያዎቹ የማሸነፊያ ግቦችን…

በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ትናንት ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ተካሄደዋል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ ቦሩሲያ ሞንቼግላድባህን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ባሸነፈበት ጨዋታ፥ ኬቪን ደብሩይነ እና ኢካይ ጉንዶኻን የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡ በደርሶ መልስ ውጤት…

የዋና ስፖርት ዳኛ ኢንስፔክተር ሲሳይ ወየሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የውሃ ዋና ስፖርት ዳኛ ኢንስፔክተር ሲሳይ ወየሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ በኢትዮጵያ ውሃ ዋና ስፖርት ውስጥ በዳኝነትና በአሰልጣኝነት ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት ኢንስፔክተር ሲሳይ ወየሳ ዛሬ በድንገት ሕይወታቸው ማለፉን የኢትዮጵያ ስፖርት…

በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን የሚገኙ ተፈጥሯዊ ሃብቶችን ለማስተዋወቅ ያለመ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን የሚገኙ ተፈጥሯዊ ሃብቶችን ለማስተዋወቅ ያለመ ሩጫ በሮቤ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ውድድሩ በክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን መዘጋጀቱ የተገለፀ ሲሆን ምክትል ኮሚሽነር አቶ አቢዩ ተሰማ ውድድሩ ዞኑ ያለውን ሃብት ለማስተዋወቅ…

10ኛው አባይ ናይል ማራቶን ህዝባዊ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው አባይ ናይል ማራቶን ህዝባዊ የሩጫ ውድድር በባህርዳር ከተማ ተካሄደ፡፡ በውድድሩ አንጋፋና ተተኪ አትሌቶች ከአዲስአበባ ፣ከአማራ ክልል እንዲሁም ከሌሎች ክልሎች መሳተፋቸውን የውድድሩ አዘጋጅ አትሌት መልካሙ ተገኘ…

የፕሪሚርየር ሊጉ የውድድር ዘመኑ ፈጣን ግቦች የተመዘገቡበት ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመኑ ፈጣን ግቦች የተመዘገቡበት ድሬዳዋ ከተማን ከኢትዮጵያ ቡና ያገናኘው ጨዋታ በቡናማዎቹ 3 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጨዋታውና በውድድር ዘመኑ ፈጣን የሆነውን ግብ አቡበከር ናስር በ2ኛው…

ቢሊየነሩና የማሜሎዲ ሰንዳውን ክለብ ባለቤት ሞትሴፔ የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢሊየነሩና የማሜሎዲ ሰንዳውን ክለብ ባለቤት ፓትሪስ ሞትሴፔ የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኑ። 43ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሽን ጠቅላላ ጉባኤ በሞሮኮ ራባት በተካሄደበት ወቅት ነው ፓትሪስ ሞትሴፔ የተመረጡት። የፌዴሬሽኑ…