Browsing Category
ስፓርት
ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች አስፈላጊው የኮቪድ 19 መከላከያ ጥንቃቄ በማድረግ እንደሚጀመሩ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ሲጀመሩ አስፈላጊው የኮቪድ 19 መከላከያ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኢፊዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ።
በትናንትናው ዕለት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ስፖርታዊ እንቅስቀሴ ላይ…
ፌዴሬሽኑ በፖላንድ ለሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌቶችን ለመምረጥ የ15 ኪ.ሜ ማጣሪያ ውድድር በሰንዳፋ አካሄደ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲከስ ፌዴሬሽን በፖላንድ ጊዲኒያ ጥቅምት 7 ለሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ውድድር የሚሳተፋ አትሌቶችን ለመምረጥ የ15 ኪሜ ማጣሪያ ውድድር በሰንዳፋ መስመር አካሄደ፡፡
ፌዴሬሽኑ በማጣሪያው ላይ አስር ወንድና አስር ሴት…
የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር የቀድሞው ፕሬዚዳንት ላሚን ዲያክ አራት ዓመት ተፈረደባቸው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር የቀድሞ ፕሬዚዳንት ላሚን ዲያክ በሙስና ጥፋተኛ ተብለው አራት ዓመት ተፈረደባቸው፡፡
የ87 ዓመቱ ላሚን ዲያክ ከሙስና በተጨማሪ በህገውጥ የገንዘብ ዝውውር ተጠያቂ ተደርገዋል፡፡
በአውሮፓውያኑ 2012…
አበበ ቢቂላ በሮም ኦሎምፒክ በባዶ እግሩ በመሮጥ የወርቅ ሜዳሊያ ካስገኘ ዛሬ 60ኛ ዓመቱን ያዘ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሻምበል አበበ ቢቂላ በሮም ኦሎምፒክ በባዶ እግሩ በመሮጥ የወርቅ ሜዳሊያ ካስገኘ ዛሬ 60ኛ ዓመቱን ያዘ።
የዛሬ 60 ዓመት አበበ ሳይጠበቅ ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው አፍሪካ በጥቁር ሕዝብ ታሪክ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ ለማስገኘት በቅቷል።…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን በሬድዮ በቀጥታ ለማስተላለፍ ለሚፈልጉ ድርጅቶች ሊሸጥ ነው
አዲስ አበባ ፣ዻጉሜን 5 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ በ2013 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የፕሪሚየር ሊግ ውድድር በሬድዮ የቀጥታ ስርጭት ማስተላለፍ ለሚፈልጉ የሚዲያ ተቋማት ሊሸጥ መሆኑን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ የኢትዮጵያን…
ሞ ፋራህ በኃይሌ ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን አሻሸለ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአራት ጊዜ የኦሎምፒክ ሻምፒዮኑ ብሪታኒያዊው ሞ ፋራህ ብሩሴልስ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ለ13 ዓመታት በሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ተይዞ የቆየውን ክብረ ወሰን አሻሻለ፡፡
በትውልድ ሶማሊያዊው የሆነው ሞ ፋራህ በአንድ ሰዓት ውስጥ 23 ነጥብ…
በስፖርታዊ ጨዋታዎች እና ውድድሮች የአደረጃጀት እና የአሠራር ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 28 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በስፖርታዊ ጨዋታዎች እና ውድድሮች የአደረጃጀት እና የአሠራር ረቂቅመመሪያ ላይ ውይይት ተካሂዷል።
በኢትዮጵያ በተለያየ ደረጃ የተለያዩ ውድድሮች እና ጨዋታዎች የሚዘጋጁ ሲሆን ÷የሚዘጋጁት ውድድሮች በተደራሽነት ፣ በጥራት ፣በውጤት እና በፍትሐዊነት…
በአዲስ አበባ የሚገኙ የስፖርት ማህበረሰብ አባላት ለ20 ሺህ ተማሪዎች ጫማ ለመለገስ ቃል ገቡ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የስፖርት ማህበረሰብ አባላት ለ20 ሺህ ተማሪዎች ጫማ ለመለገስ ቃል ገብተዋል።
ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የስፖርት ማህበረሰብ አባላት 'አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ' በሚል ባዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ እና ቃልኪዳን…
ቼልሲ ቲያጎ ሲልቫን አስፈረመ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው ተከላካይ ቲያጎ ሲልቫ የእንግሊዙን ቼልሲ ተቀላቀለ፡፡
ሲልቫ ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ የማራዘም አማራጭ ያለው የአንድ አመት የኮንትራት ፊርማውን አኑሯል፡፡
የ35 አመቱ ተከላካይ ሰማያዊዎቹን በነጻ ዝውውር ከፈረንሳዩ ፒ ኤስ ጂ…
ባየር ሙኒክ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ለ6ኛ ጊዜ አነሳ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጀርመኑ ባየር ሙኒክ የፈረንሳዩን ፓሪስ ሴንት ጀርመንን በመርታት ቻምፒየንስ ሊጉን ለ6ኛ ጊዜ አንስቷል።
የ2019/2020 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ትናንት ምሽት በፖርቹጋል ዋና ከተማ ሊዝበን ተካሂዷል።
በፍፃሜው የጀርመኑ…