Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ከሃዋሳ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማና ሃዋሳ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። በጨዋታው ሁለቱም ቡድኖች ግብ ማስቆጠር አልቻሉም፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ጎል ዳዊት እስጢፋኖስ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባጅፋር እና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር እና ባህርዳር ከተማ 2 ለ 2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። ተመስገን ደረሰ ለጅማ አባጅፋር ሁለቱንም ግቦች ሲያስቆጥር…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 5 ለ 0 አሸንፏል። አቡበክር ናስር የኢትዮጵያ ቡናን ሶስት ግቦች በማስቆጠር ሐት ትሪክ ሲሰራ…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዲያ ሆሳዕና 1ለ 1 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። ዳዋ ሁቴሳ ለሃዲያ ሆሳዕና ግቧን ሲያስቆጥር በተመሳሳይ ሄኖክ…

አሰልጣኝ ውበቱ ለ2ኛ ዙር የኢትዮጵያ የብሄራዊ ቡድን ዝግጅት ለ28 ተጫዋቶች ጥሪ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቶች ለ2ኛ ዙር የብሄራዊ ቡድኑ ዝግጅት ጥሪ ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ዋሊያዎቹ በቀጣይ ከማዳጋስካር እና ከኮትዲቯር ጋር ለሚያደርገት የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ…

ሳላህዲን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና ቡድን ተለይቶ ከተስፋ ቡድኑ ጋር ልምምድ እንዲሰራ ውሳኔ ተላለፈበት

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሳላህዲን ሰኢድ ከስነ ምግባር ግድፈቶች ጋር ተያይዞ ውሳኔ እስከሚተላፍበት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና ቡድን ተለይቶ ከተስፋ ቡድኑ ጋር ልምምድ እንዲሰራ የቅዱስ ጊዮርስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ውሳኔ አስተላለፈ። የቅዱስ ጊዮርስ ስፖርት ማህበር…

ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸነፈ። የወላይታ ዲቻን ግቦች ደጉ ደበበ ፣ መሳይ አገኘሁ እና አንተነህ ጉግሳ በማስቆጠር በውጤት ቀውስ ውስጥ የነበረው ቡድናቸው ወሳኝ ሶስት ነጥብ እንዲያገኝ አስችለዋል።…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የአዳማ ከተማን ሶስቱንም የማሸነፊያ ግቦች አብዲሳ ጀማል በማስቆጠር ሃትሪክ ሰርቷል፡፡ ለሃዋሳ ብሩክ በየነ ብቸኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና 0 ለ 0 ተለያይቷል። ዛሬ ረፋድ በተካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በተመሳሳይ ውጤት 0 ለ 0 ማጠናቀቃቸው ይታወሳል፡፡ ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በዘጠኝ…