Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ተካሄዷል፡፡ ረፋድ ላይ ሃዋሳ ከተማ ከተማን ከሰበታ ከተማ ባገናኘው ጨዋታ ሰበታ ከተማ ድል ቀንቶታል፡፡ ጨዋታውን ሰበታ 3 ለ 1 ሲያሸንፍ አለማየሁ ሙለታ፣ ዳዊት እስጢፋኖስ እና…

ኢትዮጵያ ያስተናገደችዉ የአኖካ ጉባኤ ዝግጅት ስኬታማ እንደነበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያስተናገደችዉ የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) ጉባኤ ዝግጅት ስኬታማ እንደነበር ተገለፀ፡፡ የአኖካ ጉባኤ እና የጠቅላይ ሚኒስትር አዐይ አሕመድ የሽልማት እና የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄዷል፡፡…

ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በወንዶች የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋችነት ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖላንዳዊው አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በወንዶች የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋችነት ሽልማትን አሸነፈ፡፡ ሌዋንዶውስኪ ባለፈው የውድድር አመት ከክለቡ ባየርን ሙኒክ ጋር ስኬታማ የውድድር አመት ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ አጥቂው ከክለቡ ጋር የሶስት…

የወላይታ ቱሳ ስፖርት ክለብ መስራች አባ ጂኖ ቤናንቲ አረፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍቢሲ) የወላይታ ቱሳ ስፖርት ክለብ መስራች አባ ጂኖ ቤናንቲ አረፉ። ጣሊያናዊው አባ ጂኖ ቤናንቲ በጣሊያን ሀገር ሳን ሰቨሪኖ ደልማርክ በምትባል ምዕራብ ጣሊያን ከተማ እ.አ.አ. ሚያዝያ 23 ቀን 1944 ተወልደው በካቶሊክ ቤተ እምነት ሚሲዮናዊ ሆነው እ.አ.አ…

ለአርሰናል ውጤት ማጣት ሀላፊነቱን እወስዳለሁ- ሚካኤል አርቴታ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለአርሰናል ውጤት ማጣት ሀላፊነቱን እንደሚወስድ አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ ገለፀ። አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ በሰጠው መግለጫ በሀሉም መገናኛ ብዘሃን የሚቀርቡ ወቀሳዎችንም እንደሚቀበል ነው ያስታወቀው። ትችቱ ተፈጥሯዊ ነው ያለው አሰልጣኙ የስራ…

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጠች፡፡ ይህንንም ተከትሎ አትሌት ደራርቱ ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት  ፌዴሬሽኑን በፕሬዚዳንትነት ትመራለች፡፡ ከዚህ ቀደም ላለፉት ሁለት ዓመታት  የፌዴሬሽኑ…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከነማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከነማ ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1 አሸንፏል። የባህርዳር ከነማን ሁለት ግቦች ፍፁም አለሙ በ5ኛ እና 18ኛ ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥር ሶስተኛውን ግብ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ባየ ገዛኸኝ አስቆጥሯል።…

የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ጄራርድ ሁዬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ጄራርድ ሁዬ በ73 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ጄራርድ ሁዬ ሊቨርፑልን ከፈረንጆቹ 1998 እስከ 2004 ድረስ በአሰልጣኝነት መርተውታል። በሊቨርፑል በነበራቸው ቆይታም የኤፍ ኤ ካፕ፣…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና አሸነፈ፡፡ ሀዲያ ሆሳዕና ዛሬ ረፋድ ጨዋታውን ከወላይታ ድቻ ጋር አኳሂዷል፡፡ በጨዋታውም ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ረቷል፡፡ የወላይታ ድቻን አንድ ግብ…