Browsing Category
ስፓርት
ለበጎ አድራጎት ድጋፍ ማሰባሰቢያ የሜዳ ቴኒስ ላይ የተሳተፈው ዲሚትሮቭ የኮሮና ቫይረስ ተገኘበት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂው የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ግሪጎር ዲሚትሮቭ ለበጎ አድራጎት ድጋፍ ማሰባሰቢያ በተዘጋጀ ጨዋታ ላይ ከተሳተፈ በኋላ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት ተነገረ።
በወንዶች የሜዳ ቴኒስ ቀዳሚ በሆነው ኖቫክ ጃኮቪች አስተባባሪነት በተዘጋጀው የበጎ…
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ለፋሲልና ለባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለቦች ለእያንዳንዳቸው የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ለፋሲልና ለባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለቦች ለእያንዳንዳቸው የ3 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ሀላፊ አቶ አገኘው ተሻገረ የባህር ዳርና ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለቦች…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም አቻ ተለያይተዋል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ትናንት ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።
ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ ከሜዳው ውጭ ከኖርዊች ሲቲ የተጫወተው ሳውዝሃምፕተን 3 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል።
ዳኒ ኢንግስ፣ አርምስትሮንግ እና ሬድሞንድ የድል ጎሎችን…
በስፔን ላ ሊጋ ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቶታል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ 29 ሳምንት ትናንት ሁለት ጨዋዎች ተደርገዋል።
በጨዋታው አላቬስ እና ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቷቸዋል።
ሪያል ማድሪድ ቫሌንሲያን 3 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ቤንዜማ ሁለት እንዲሁም ማርኮ አሴንሲዮ ደግሞ አንድ ጎል…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀምራል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል።
ቀደም ብሎ ምሽት 2 ሰዓት ላይ አስተን ቪላ ሼፊልድ ዩናይትድን የሚያስተናግድ ይሆናል።
ምሽት 4 ሰዓት ከ15 ላይ ደግሞ…
በላ ሊጋው ሪያል ማድሪድ ሲያሸንፍ አትሌቲኮ አቻ ተለያይቷል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ ትናንት ሶስት ጨዋታዎች ተካሄደዋል።
የዋንጫ ተፎካካሪው ሪያል ማድሪድ ኤባርን አስተናግዶ ድል ቀንቶታል።
ማድሪድ በቶኒ ክሩስ፣ ሰርጂዮ ራሞስ እና ማርሴሎ ጎሎች ጨዋታውን 3 ለ 1 አሸንፏል።
ቢጋስ የኤባርን ማስተዛዘኛ ጎል…
በላ ሊጋው ግራናዳ ሲያሸንፍ በኮፓ ኢታሊያ ጁቬንቱስ ለፍጻሜ አልፏል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ ትናንት ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።
በሜዳው ጌታፌን ያስተናገደው ግራናዳ ዳኮናም እና ፈርናንዴዝ ባስቆጠሯቸው ሁለት ጎሎች 2 ለ 1 ማሸነፍ ችሏል።
ቲሞር ለጌታፌ የማስተዛዘኛ ጎሏን አስቆጥሯል።
በሌላ ጨዋታ ቫሌንሲያ…
ዳግም በተጀመረው የስፔን ላ ሊጋ ሲቪያ ድል ቀንቶታል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔን ላ ሊጋ ትናንት ምሽት በተደረገ አንድ ጨዋታ ዳግም ወደ ውድድር ተመልሷል።
ላ ሊጋው ትናንት ምሽት ሲጀመር ሲቪያ እና ሪያል ቤቲስን አገናኝቷል።
ከሶስት ወራት በኋላ ዳግም የተጀመረውን ላ ሊጋ ሲቪያ 2 ለ 0 ሲያሸንፍ፥ ኦካምፖስ እና…
አትሌት ወንድወሰን ከተማ አበረታች መድኃኒት በመጠቀሙ የአራት ዓመት እገዳ ተጣለበት
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ወንድወሰን ከተማ አበረታች መድኃኒት በመጠቀሙ የአራት ዓመት እገዳ እንደጣለበት የብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
ጽህፈት ቤቱ አትሌት ወንድወሰን ከተማ ማሞ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ታኅሣሥ 1/2019 በቻይና…
ማንቼስተር ዩናይትድ የኦዲዮን ኢጋሎን ኮንትራት አራዘመ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ የናይጀሪያዊውን አጥቂ ኦዲዮን ኢጋሎን ኮንትራት ለተጨማሪ ወራት ማራዘሙን አስታወቀ።
ክለቡ አጥቂውን እስከ መጭው ጥር ወር ድረስ ለማቆየት መስማማቱን ነው ያስታወቀው።
የናይጀሪያዊው የማንቼስተር ዩናይትድ ቆይታ ትናንት…