Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በኢንተርኔት የታገዘና በቀጥታ ስርጭት የሚሳተፉበት የቨርቿል ሩጫ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 20፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታዋቂ አትሌቶች መሪነት በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን የሚያሳትፍ በኢንተርኔት የታገዘና በቀጥታ ቪዲዮ በመታገዝ የቨርቿል ሩጫ እየተዘጋጀ ነው። ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የታላቁ አፍሪካ ሩጫ አዘጋጅ በላከው መግለጫ÷ በብርቅዬ አትሌቶች…

ፊፋ የ150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለአባል ሀገራቱ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)ፊፋ በኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖ መቋቋሚያ የሚሆን የ150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለአባል ሀገራቱ ሊያደርግ ነው፡፡ የአለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) አባል ሀገራቱ በኮሮና ቫይረስ ከደረሰባቸው የፋይናንስ ተፅዕኖ እንዲወጡ የ150 ሚሊዮን…

የጀርመን ቡንደስሊጋ ግንቦት 1 ወደ ውድድር ለመመለስ ዝግጁ መሆኑን የሀገሪቱ እግር ኳስ ሊግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለማችን ላይ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ወዲህ በርካታ ታላላቅ የሊግ ውድድሮች መቋረጣቸው ይታወቃል። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ ከተቋረጡ የሊግ ውድድሮች ውስጥ አንዱ የሆነው የጀርመን ቡንደስሊጋ በቅርቡ ወደ ውድድር…

የስፖርቱ ቤተሰብ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ ማድረጉን ቀጥሏል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፖርቱ ቤተሰብ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ በማድረግ ላይ ናቸው። የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ_ፌዴሬሽንም ዛሬ ለኮሮና ቫይረስ መከላከልና ጥንቃቄ የሚውል የ50 ሺህ ብር ድጋፍ አድርጓል። ፌዴሬሽኑ የክለብ…

የቶኪዮ ኦሎምፒክ ውድድርን ለአንድ ዓመት ለማራዘም ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የ2020ቱን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለአንድ ዓመት እንዲራዘም የቀረበውን ምክረ ሃሳብ መቀባሉ ተገልጿል።   የጃፓኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ እንደገለጹት፥ የዓለም…

የብሔራዊ ስታዲየም ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታ ማስጀመር የሚያስችል የፊርማ ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ስታዲየም ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታን ለማስጀመር የሚያስችል የፊርማ ስነ ስርዓት ተካሄደ። በአዲስ አበባ ገርጂ አካባቢ በቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ስራ ተቋራጭነት በኤም ኤች ኢንጅነሪንግ አማካሪነት እየተገነባ…

ካናዳ በኮሮና ቫይረስ ስጋት በቶኪዮ ኦሊምፒክ እንደማትሳተፍ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ በጃፓን ከሚካሄደው የ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ውድድር ራሷን ማግለሏን አስታወቀች። የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በሃገራቸው አስተናጋጅነት የሚካሄደው የኦሊምፒክ ውድድር ለሌላ ጊዜ ሊተላለፍ እንደሚችል ለመጀመሪያ ጊዜ ተናግረዋል።…

የቶኪዮ ኦሊምፒክ ለሌላ ጊዜ እንዲዛወር በጃፓንና በዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ላይ ጫናው በርትቷል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ የቶኪዮ ኦሊምፒክ ውድድር ለሌላ ጊዜ እንዲዛወር በአስተናጋጇ ሀገር ጃፓንና በዓለም ኦሊምፒክ ኮሚቴ ላይ ጫናው በርትቷል። በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ካናዳ በውድድሩ እንደማትሳተፍ ማስታወቋን ተከትሎ በርካቶች ውድድሩ ሌላ ጊዜ እንዲዛወር…

የእንግሊዝ የሃገር ውስጥ እግር ኳስ ውድድሮች ተራዘሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የሚያስተዳድራቸው ውድድሮች እስከ መጭው ሚያዚያ ወር መጨረሻ ድረስ ተራዘሙ። የእንግሊዝ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል የፕሪሚየር ሊጉን ጨምሮ በሌሎች የሃገር ውስጥ ውድድሮች ቀጣይ ሁኔታ ላይ በዛሬው እለት ከክለቦች…

አትሌት ብርሃኑ ፀጉ ለአራት ዓመታት ከውድድር ታገደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ብርሃኑ ፀጉ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም መጠቀሙ በመረጋገጡ ለአራት ዓመታት በማንኛውም ውድድር ላይ እንዳይሳተፍ እገዳ ተጥሎበታል። አትሌት ብርሃኑ ባለፈው መስከረም ወር ዴንማርክ ኮፐንሀገን በተካሄደው የግማሽ ማራቶን የግል…