Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ለኢትዮጵያ የቀድሞ ጀግኖች አትሌቶች የአበባ ማስቀመጥ ስነ ስርዓት እና የሃውልት ምረቃ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኢትዮጵያ የቀድሞ ጀግኖች አትሌቶች የአበባ ማስቀመጥ ስነ ስርዓት እና የሃውልት ምረቃ ተካሄደ፡፡ ለሻምበል አበበ ቢቂላ እና ሻምበል ማሞ ወልዴ መካነ መቃብር በሚገኝበት በቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን የአበባ…

በሀዋሳ ከተማ ሳምንታዊ የማስ ስፖርት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሳምንታዊ የማስ ስፖርት ተካሄደ። በፕሮግራሙ ላይ የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ ረዳት ፕ/ር ፀጋዬ ቱኬን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በሀዋሳ…

የ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ኘሮግራም ላይ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ዛሬ የመክፈቻ ጨዋታ በሩዋንዳና በታንዛኒያ መካከል እንዲደረግ ፕሮግራም ወጥቶለት ነበር። ነገር ግን በኮቪድ ምክንያት ወደ ሰኞ የተቀየረ ሲሆን የመክፈቻው ጨዋታ…

ፋሲል ከነማ ፕሪምየር ሊጉን በድል ሲጀምር ድሬዳዋ ከተማ ከሰበታ ከተማ አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፋሲል፤ ድሬዳዋ ከተማ ከሰበታ ከተማ ባደረጉት ጨዋታ ዛሬ ጀምሯል፡፡ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ድሬዳዋ ከሰበታ ከተማ ያለግብ 0 ለ 0 ተለያይተዋል። 9 ሰዓት ላይ…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ሩዋንዳ ኪጋሊ ገባ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ሩዋንዳ ኪጋሊ ገብቷል፡፡ ቡድኑ ቅዳሜ በሚጀመረው እና በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በሚካሄደው በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ላይ ለመሳተፍ ነው ኪጋሊ የገባው። ኢትዮጵያን ጨምሮ 7 ሀገራት…

የዘንድሮ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊዎች ቁጥር ወደ 12 ሺህ 500 ዝቅ መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ነገ ምዝገባ በሚጀምረው 20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 12 ሺህ 500 ተሳታፊዎች እንደሚካሄድ ተገለፀ። የኮቪድ-19 ቅድመ ጥንቃቄዎችን ተቀዳሚ በማድረግ ጥር 2 2013 ዓ.ም የሚካሄደው 20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምዝገባ በነገው እለት…

የጣልያናዊው እግርኳስ ተጫዋች ፓውሎ ሮሲ ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጣልያን ዓለም ዋንጫን እንድታነሳ ካስቻሏት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ፓውሎ ሮሲ ህይወቱ አለፈ፡፡ የ64 ዓመቱ ፓውሎ ሮሲ ጣልያን በ1982 የዓለም ዋንጫን ስታነሳ ብሔራዊ ቡድኑን እየመራ ለድል ካበቁት መካከል አንዱ ነው፡፡ የሮሲን ህልፈት…

ስፖርት ኮሚሽን በ25 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ወጪ የፈረንሳይ ለጋሲዮን ጨፌ ሜዳ ግንባታን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን በ25 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ወጪ የፈረንሳይ ለጋሲዮን ጨፌ ሜዳ ግንባታን አስጀመረ፡፡ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የሚገኘው የፈረንሳይ ለጋሲዮን ጨፌ ሜዳ ግንባታን የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር በላይ ደጀን…

የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር ለጠ/ሚ ዐቢይ የአህጉሩን ከፍተኛ የስፖርት ሽልማት አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር /አኖካ/ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአህጉሩን ከፍተኛ የስፖርት ሽልማት /ኦርደር ኦፍ ሜሪት/ አበረከተ። ሽልማቱ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ለኦሎምፒክ ስፖርት ማደግ ለሚያበረክቱት አስተዋጽኦ እውቅና የሚሰጥ…

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በቫሌንሺያ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ገንዘቤ ዲባባ አሸነፈች፡፡ አትሌት ገንዘቤ ግማሽ ማራቶኑን በ1 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ17 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ አጠናቃለች፡፡ ሁለተኛ የወጣችው ኬንያዊቷ አትሌት ሼይላ ቼፕኪሩ 1…