Browsing Category
ስፓርት
7ኛው የ 30 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 7ኛው የ 30 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደ፡፡
በውድድሩ በወንዶች አትሌት ኃይለማርያም ኪሮስ ሲያሸንፍ ዴሬሳ ገለታ እና ሙስጠፋ ከድር ሁለተኛና ሦስተኛ በመሆን አጠናቀዋል፡፡
በሴቶች ገበያነሽ አየለ በአንደኛነት ስታጠናቅቅ…
ጥሩነሽ ዲባባ ባለፉት 75 ዓመት ከታዩት ሴት አትሌቶች ታላቋ ተብላ በአትሌቲክስ ዊክሊ አንባቢያን ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊቷ ጥሩነሽ ዲባባ እና ጀማይካዊው ዩዜን ቦልት ባለፉት 75 ዓመት ከታዩት ሴት እና ወንድ አትሌቶች መካከል ታላቆቹ ተብለው በአትሌቲክስ ዊክሊ አንባቢያን ተመረጡ።
75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አትሌቲክስ ዊክሊ…
የአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እሁድ በአዲስ አበባ ይካሄዳል
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን ኦሊምፒክ ስፖርቶች በበላይነት የሚመራው የአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን የፊታችን እሁድ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ያካሂዳል፡፡
ጉባኤው በአህጉሩ የኦሊምፒክ ስፖርቶች ዙሪያ…
አፍሪካ የኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ይደረጋል
https://www.youtube.com/watch?v=Rq4pBQJpZG8
አቶ ኤሊያስ ሽኩር ከአኖካ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር አቶ ኤሊያስ ሽኩር ከአፍሪካ የኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር( አኖካ )ፕሬዚዳንት ሚስተር ሙስጠፋ ባራፍን ጋር ተወያይተዋል።
አቶ ኤሊያስ ከፕሬዚዳንቱ ጋር ባደረጉት ውይይትም ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ስፖርት…
ሴኔጋላዊው አማካይ ፓፓ ቦባ ዲዮፕ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴኔጋላዊው አማካይ ፓፓ ቦባ ዲዮፕ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
ዲዮፕ በ42 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ቢቢሲ ዘግቧል።
አማካዩ ረዘም ላለ ጊዜ በነበረበት በሽታ ምክንያት ህይወቱ ማለፉም ነው የተሰማው።
ቦባ ዲዮፕ በፈረንጆቹ…
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በህንድ ዴልሂ የግማሽ ማራቶን ውድድር አሸነፉ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም የግማሽ ማራቶን የነሀስ ሜዳሊያ ተሸለሚዋ ያለምዘርፍ የኋላው የህንድ ዴልሂ ግማሽ ማራቶንን የቦታውን ሰአት በማሻሻል አሸነፈች።
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት የአለም ምዘርፍ የኃለው በ64:46 1ኛ በመውጣት ስታሸንፍ፣ አባበል…
ዲያጎ ማራዶና በ60 አመቱ ህይወቱ አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው አንጋፋ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲያጎ ማራዶና በ60 ዓመቱ ህይወቱ ማለፉ ተሰማ።
በዓለም ላይ በድንቅ የእግር ኳስ ብቃቱ እና ብዙም ስኬታማ ባልነበረበት አሰልጣኝነት የሚታወቀው ዲያጎ ማራዶና በልብ ህመም ምክንያት ህይወቱ…
በሴካፋ ከ20 አመት በታች ውድድር ኢትዮጵያ የሱዳን አቻዋን ረታች
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ20 አመታች ውድድር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ድል ቀንቶታል፡፡
ዛሬ ከሱዳን አቻው ጋር የተጫወተው ቡድኑ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
በመጀመሪያው ጨዋታ ኢትዮጵያ በኬንያ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት…
የደቡብ ክልል መንግስት ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ህዳር 15 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል መንግስት ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
የኦሊምፒክ ኮሚቴውና የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ሃላፊዎች ከደቡብ ክልል አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ…