Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የካፍ ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። ፕሬዚዳንቱ ረቡዕ ዕለት ከሞሮኮ ወደ ካይሮ ከተመለሱ በኋላ ቀለል ያለ የሳል ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ በተደረገላቸው ምርመራ በዛሬው ዕለት…

ስፖርት ኮሚሽን  በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች  2ነጥብ 6  ሚሊየን ብር ግምት ያላቸዉ የተለያዩ ቁሳቁሶችና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ኮሚሽኑ ድጋፉን ያደረገው ከተጠሪ ስፖርት ተቋማትና  ከሀገር አቀፍ ስፖርት…

በቻምፒየንስ ሊጉ ባርሴሎና ጁቬንቱስን ከሜዳው ውጭ አሸንፎታል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ምሽቱን ተካሄደዋል። ከምድብ አምስት እስከ ስምንት ባሉት ቡድኖች መካከል በተካሄደ ጨዋታ ታላላቆቹ ቡድኖች ድል ቀንቷቸዋል። በምድብ አምስት የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከሜዳው ውጭ…

በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ባየር ሙኒክ ሲያሸንፍ ሪያል ማድሪድ አቻ ተለያይቷል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል፡፡ በምድብ አንድ ከሜዳው ውጭ ከሎኮሞቲቭ ሞስኮ የተጫወተው ባየር ሙኒክ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ አትሌቲኮ ማድሪድ ሳልዝበርግን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡…

ሀዋሳ ከተማ ኤፍሬም አሻሞን አስፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስመር አጥቂው ኤፍሬም አሻሞ ከመቐለ 70 እንደርታ ወደ ሀዋሳ ከተማ በአንድ አመት ውል ተዘዋውሯል፡፡ በቀድሞ ተጫዋቹ ሙሉጌታ ምህረት የሚሰለጥነው ሃዋሳ ከኤፍሬም አሻሞ በተጨማሪም ከደቡብ ፖሊስ ተከላካዩ ዘነበ ከድር እና ግብ ጠባቂውን ዳግም…

በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛምቢያ አቻው ተረታ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛምቢያ አቻው ለሁለተኛ ጊዜ ተሸነፈ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) እና የዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን (ቺፖሎፖሎዎቹ) በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ለሁለተኛ ጊዜ የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዋል።…

የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን  21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን  አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን  21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን  አካሄደ። በጉባኤው የ2012 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም፣ የኦድት ሪፖርት፣ የ2013 በጀት አመት እቅድ እና በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል። በቀረበው ሪፖርት…

በወዳጅነት ጨዋታ ዋልያዎቹ በዛምቢያ አቻቸው ተረቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከዛምቢያ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አካሂደዋል። በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ እስከ 86ኛው ደቂቃ ድረስ 2-1 ስትመራ ብትቆይም፤ ተቀይሮ የገባው አልበርት ካዋንዳ አከታትሎ ባስቆጠራቸው…

አቶ ኤልያስ ሽኩር ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ባንካ ጋር በቪድዮ ኮንፈረንስ ውይይት አካሂደዋል ። አቶ ኤሊያስ በውይይታቸው እንዳሉት ፀረ አበረታች ቅመሞች ስፖርቱን ከመጉዳት…