Browsing Category
ስፓርት
የሲዳማ ክልል የስፖርት ምክር ቤት የምሥረታ ጉባዔ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የስፖርት ምክር ቤት የምሥረታ ጉባዔ ተካሄደ።
በጉባዔው ላይ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ የወረዳና ከተማ አስተዳደር ዋና…
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ በኒጀር አቻቸው 1 ለ 0 ተሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ በኒጀር አቻቸው 1 ለ 0 ተሸነፉ::
የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታቸውን ዛሬ ምሽት ከኒጀር ጋር በኒያሚው ስታድ ጀነራል ሴኒ ስታዲየም አድርገዋል፡፡…
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሰው በአዲስ አበባ በመገንባት ላይ የሚገኘውን ብሔራዊ ስታዲየም ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሰውን ጨምሮ ከፍተኛ የስፖርት አመራሮች በአዲስ አበባ በመገንባት ላይ የሚገኘውን ብሔራዊ ስታዲየም ጎብኝተዋል ፡፡
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ገርጂ አካባቢ በቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን…
ዋልያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ ከሱዳን ጋር አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ ከሱዳን አቻው ጋር ተጫውቷል፡፡
ማምሻውን በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
የመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታው ክፍለ ጊዜ…
ሎዛ አበራ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ፈረመች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሎዛ አበራ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ፈረመች፡፡
የቡድኑ አሰልጣኝ አቶ ብርሀኑ ግዛው ለረጅም ጊዜ ሲከታተሏት እንነበር ገልጸው ተጫዋቿ ቡድናቸውን በመቀለቀሏ ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡
ሎዛ አበራ በበኩሏ ቡድኑን…
የኦሊምፒክ ተሳታፊ አትሌቶች ከህዳር 1 እስከ 13 ሊዘከሩ ነው
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሊምፒክ ተሳታፊ ጀግና አትሌቶች ከህዳር 1 እስከ 13 ቀን 2013 ዓ. ም. ድረስ በየተሳተፉባቸው ኦሊምፒኮች ቅደም ተከተል መሠረት ቀን ተሰይሞላቸው እንደሚዘከሩ ተገለጸ።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሻምበል አትሌት አበበ ቢቂላን 60ኛ…
አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑ የኢትዮጵያ ከ17ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑ የኢትዮጵያ ከ17ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ መድን የቀድሞ ከ17 ዓመት በታች እና የአሁን ከ20ዓመት በታች አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑን…
የሩጫ እና ብስክሌት ቅብብል ውድድር በእንጦጦ ፓርክ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሩጫ እና ብስክሌት ቅብብል ውድድር በእንጦጦ ፓርክ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።
ውድድሩ በቀጣዩ ወር መግቢያ ይደረጋል ነው የተባለው።
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው ውድድር በአንድ ቡድን አራት ሰዎች እንደሚካፈሉበት…
አትሌት ለተሰንበት የ”ሞመንት ኦፍ ዘ መንዝ” አሸናፊ ሆነች
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ የ"ሞመንት ኦፍ ዘ መንዝ" አሸናፊ ሆነች፡፡
አትሌት ለተሰንበት ግደይ መስከረም 27፣2013 ዓ.ም ስፔን ቫሌንሺያ ተካሂዶ በነበረው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር ክብረወሰን ማሻሻሏን ተከትሎ የፈረንጆቹ ኦክቶበር ወሩ…
ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ።
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የአንድ ዓመት ውል ኮንትራት ቀርቦላቸው ፊርማቸውን አኑረዋል፡፡
አሰልጣኙ በሴካፋ ተፎካካሪ እና ውጤታማ ቡድን…