Browsing Category
ስፓርት
ማንቼስተር ዩናይትድ እና ስፖርቲንግ ሊዝበን በብሩኖ ፈርናንዴዝ ዝውውር ተስማምተዋል
አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥር ወር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሊዘጋ ሁለት ቀናት ቀርተውታል።
ክለቦችም ራሳቸውን ለማጠናከር በዝውውር መስኮቱ እየተሳተፉ ይገኛል።
ለረጅም ጊዜያት የፖርቹጋላዊው አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፈላጊ ሆኖ የቆየው የእንግሊዙ ማንቼስተር…
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የልዩ ኦሊምፒክ ውድድር 3 ሜዳሊያዎችን አገኘች
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብፅ ካይሮ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ልዩ ኦሊምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ 3 ሜዳሊያዎች አገኘች።
የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ስፖርተኞች የሚሳተፉበት የአፍሪካ የልዩ ኦሊምፒክ ውድድር በካይሮ በአትሌቲክስ፣ በእግር ኳስ፣ በቅርጫት ኳስ እና…
ለቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ዝግጅትና ተሳትፎ 1 ቢሊየን ብር የመሰብሰብ ግብ ተቀምጧል
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትና ተሳትፎ አንድ ቢሊዮን ብር የመሰብሰብ ግብ መቀመጡን የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ገለጸ።
ኮሚቴው ዛሬ የቶኪዮ 2020 ኦሎፒክ ዝግጅትን በተመለከተ የሚጠበቁ ተግባራትን አስመልክቶ ውይይት አካሂዷል።
በዚሁ መሰረት ኮሚቴው…
የከተማ አስተዳደሩ ለኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የስታዲየም መገንቢያ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለቦች የስታዲየም መገንቢያ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሰጠ።
የስታዲየም እና የስፖርት ማዕከል መገንቢያ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታውን ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ…
አንጋፋው የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብሪያንትና የ13 ዓመት ልጁ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካዊው የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብሪያንት ከልጁ ጂያና ጋር በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወቱ አለፈ።
ካሊፎርኒያ ካላባሳስ ከተማ በተከሰተው የሄሊኮፕተር አደጋ ኮቢ ብሪያንት እና ልጁን ጨምሮ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል።
የ41 ዓመቱ ኮቢ…
ዩጋንዳ የኢትዮጵያ የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድንን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዋንጫ ውድድር ለማለፍ ሲያደርግ ከነበረው ቅድመ ማጣሪያ ውጪ ሆነ፡፡
ብሄራዊ ቡድኑ በዛሬው ዕለት በባህርዳር ዓለም አቀፍ…
በፕሪምየር ሊጉ አራት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአዲስ አበበ እና በክልል ከተማዎች ተካሂደዋል፡፡
ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ 1 ለ 0 በማሸነፍ በ18 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ መቀመጥ ችሏል፡፡…
37ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር በዛሬው ዕለት ተካሄደ፡፡
የተካሄዱት የውድድሮች ርቀትም የ10ኪ.ሜ አዋቂ ሴቶች ፣ 6 ኪሎ ሜትር ወጣት ሴቶች ፣ የ8 ኪሜ የወጣት ወንዶች ፣ 10 ኪሎ ሜትር ወንዶች ፣ ድብልቅ…
በፕሪምየር ሊጉ ሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል።
ሰበታ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ በአዲስ አበባ ስታዲየም ባደረጉት ጨዋታ ሰበታ ከተማ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ…
36ኛው የጃን ሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ነገ ይካሄዳል
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የጃን ሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ነገ በጃንሜዳ ይካሄዳል።
በውድድሩ አምስት ክልሎች፣ ሁለት የከተማ አስተዳደሮች፣ 37 ክለቦች እና የማሰልጠኛ ተቋማት የሚሳተፉ ይሆናል።
6 ኪሎ ሜትር ወጣት ሴቶች ፤ በ10 ኪሎ ሜትር…