Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የሻምፒየንስ ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ 11

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳምንቱ አጋማሽ በተከናወኑ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ፒኤስጂ አርሰናልን 1 ለ 0 ሲያሸንፍ፥ ባርሴሎና ከኢንተር ሚላን 3 ለ 3 አቻ ተለያይተዋል፡፡ በሁለቱ ጨዋታዎች ድንቅ የነበሩ 11 ተጫዋቾች በአውሮፓ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ለአውሮፓ መድረክ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ አትሌቲክ ቢልባኦ ከማንቼስተር ዩናይትድ እንዲሁም ቶተንሃም ሆትስፐርስ ከቦዶ ግሊምት ይገናኛሉ። በውድድር ዓመቱ በፕሪሚየር ሊጉ በ15 ጨዋታዎች ተሸንፎ መጥፎ ሪከርድ የተመዘገበበት ዩናይትድ፥…

አዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ነጥብ ተጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር የተገናኙት አዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ፤ ነቢል ኑሪ ለአዳማ ከተማ እንዲሁም ዳዋ ሁጤሳ ለወልዋሎ…

ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መርሐ ግብር ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ቀን 9 ሠዓት በተካሄደው ጨዋታ ፀጋዬ ብርሃኑ ለወላይታ ድቻ እንዲሁም ብርሃኑ አዳሙ…

የኢትዮጵያ ፖሊስ በምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት የስፖርት ውድድር በጦር ውርወራ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛው የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት የስፖርት ውድድር የኢትዮጵያ ፖሊስ በሴቶች የጦር ውርወራ የፍጻሜ ውድድር 1ኛ እና 2ኛ በመውጣት አሸናፊ ሆኗል። በውድድሩ የኬኒያ ፖሊስ 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል። በወንዶች ጦር…

አርሰናል በፒኤስጂ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ፒኤስጂ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ አርሰናልን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የፒኤስጂን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ ከመረብ አሳርፏል። የሁለቱ…

አርሰናል ከፒኤስጂ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ አርሰናል በሜዳው ኤሚሬትስ ምሽት 4 ሰዓት ላይ የፈረንሳዩን ክለብ ፒኤስጂን ያስተናግዳል። የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በሩብ ፍጻሜው ሪያል ማድሪድን በማሸነፍ ለግማሽ ፍጻሜው ሲበቃ…

በሴቶች የ1 ሺህ 500 ሜትር የሩጫ ውድድር የኢትዮጵያ ፖሊስ አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመያዝ አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተጀመረው 5ኛው የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት ስፖርት ውድድር የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር የሩጫ ውድድር የኢትዮጵያ ፖሊስ አትሌቶች ከአንድ እስከ ሦስት በመውጣት አሸንፈዋል፡፡ በሌላ በኩል በወንዶች የአራት በ400 ሜትር…

የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በድጋሚ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ25ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ መርሐ-ግብር የነበረው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በድጋሚ ተራዝሟል፡፡ በሐዋሳ ከተማ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ጨዋታው በዕለቱ ሳይደረግ ተራዝሞ የነበረው ጨዋታ ዛሬ ደግሞ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከበርማውዝ  ጋር አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ከበርንማውዝ ጋር ያደረገውን ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ውጤት አጠናቅቋል፡፡ የበርንማውዝን ግብ  ሴሜኒዮ በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥር፤ ሆይሉንድ ማንቼስተር…