Browsing Category
Uncategorized
ምዕመኑ በዓለ ጥምቀቱን ሲያከብር ሐይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የከተራና የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ሐይማኖታዊ ሥርዓቱንና ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት አሳሰበ፡፡
በዓለ ጥምቀቱ በባሕርዳር ከተማ ሐይማኖታዊ እሴቱን…
ኤችፒሲ ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ መዋዕለ ንዋዩን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኤችፒሲ” የተሰኘ የጀርመን ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ በዳታ ሴንተር ግንባታ መዋዕለ ንዋዩን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዘመን ጁነዲን ኩባንያው ባቀረበው ዝርዝር…
የሀላባ ብሔረሰብ የታሪክ ፣ የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በመካሄድ ላይ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀላባ የዘመን መለወጫ የሴራ በዓል አካል የሆነው የሀላባ ብሔረሰብ የታሪክ፣ የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም ዛሬ በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
የሀላባ የዘመን መለወጫ የሴራ በዓል "ሴራችን የአንድነት ማሳያ ድንቅ…
ደቡብ አፍሪካ ዩክሬንና ሩሲያ የሠላም ድርድር እንዲጀምሩ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ ዩክሬን እና ሩሲያ የሠላም ድርድር እንዲጀምሩ ጠይቃለች፡፡
የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ከኤስ ኤ ቢ ሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ግጭት እንዲያበቃ መሪዎቹ ሠላማዊ ውይይት ማድረግ…
አሰልጣኝ ዘላለም ሺፈራው የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ ዘላለም ሺፈራውን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ።
ከአሰልጣኝ ስዩም ከበደ ጋር ከተለያየ በኋላ ቡድኑን በዋናነት የሚመራ አሰልጣኝ ሲያፈላልግ የቆየው ሲዳማ ቡና፥ በመጨረሻም ከአሰልጣኝ ዘላለም ሺፈራው…
ከ80 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ሥማርት ሥልኮችና የሞባይል ሥክሪኖች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከ80 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ኮንትሮባንድ ሥማርት ሥልኮችና የሞባይል ሥክሪኖች መያዙን አስታወቀ፡፡
የኮንትሮባንድ ቁሶቹ የተያዙት በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አርበረከቴ መቆጣጠሪያ ጣቢያ መሆኑን የጉምሩክ…
የልማት ባንክ የሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ወደ 11 ቢሊየን ብር አደገ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ባለፉት ሦስት ዓመታት ከነበረበት 2 ቢሊየን ብር ወደ 11 ቢሊየን ብር ማደግ መቻሉን ባንኩ ገልጿል።
ባንኩ በግብርና ዘርፍ ለተሰማሩ ደንበኞቹ 15 ትራክተርና 10 ኮምባይን ሀርቨስተር እንዲሁም…
የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም ሒደት ውጤታማ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርጉ የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ።
የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ተሾመ ቶጋ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም…
35 አምቡላንሶችና 120 ሞተር ሳይክሎች በግጭት ለተጎዱ ክልሎች ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስቴር የመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት 35 አምቡላንሶችንና 120 ሞተር ሳይክሎች በግጭት ለተጎዱ ክልሎች አስረክቧል፡፡
በዓለም ባንክና በመንግስት መካከል በተደረገ ስምምነት በሚኒስቴሩ የተቋቋመው ፕሮጀክት ነው በኢትዮጵያ በአራት ክልሎች…
በአዲስ አበባ የሚተከሉ ማስታወቂያዎች ዲጂታል እንዲሆኑ እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዋና ዋና መንገዶችና አደባባዮች ላይ የሚተከሉ የውጭ ማስታወቂያዎች ደረጃቸውን የጠበቁ ዲጂታል እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ፡፡
ከተማዋን ከሌሎች የአፍሪካ ከተሞች ጋር ተወዳዳሪና…