Browsing Category
Uncategorized
ስኬት የሚለካው በድርጊት እንጂ በሚወሰኑ ውሳኔዎች አይደለም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስኬት የሚለካው በድርጊት እንጂ በሚወሰኑ ውሳኔዎች አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዱባይ እየተካሄደ ባለው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ ንግግር አድርገዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ…
ቦይንግ 15 ነዳጅ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለማቅረብ የ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ውል አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦይንግ ኩባንያ 15 ዘመናዊ የአውሮፕላን ነዳጅ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለአሜሪካ ዓየር ኃይል ለማቅረብ የ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ውል አሸነፈ፡፡
ኬሲ-46 ኤ ፔጋሰስ የተባሉት እነዚህ ዘመናዊ አውሮፕላኖች የዓየር ኃይሉ ጀቶች በረራ ላይ እያሉ ነዳጅ…
ናይጄሪያና አንጎላ “ኦፔክ” ፕላስ ያስቀመጠውን የወጪ የነዳጅ ምርት ቅነሳ ተቃወሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ላኪ ሀገራት ቡድን (ኦፔክ ፕላስ) አባል የሆኑት ናይጄሪያና አንጎላ ቡድኑ ያስቀመጠውን የወጪ የነዳጅ ምርት የመቀነስ ዕቅድ ተቃወሙ፡፡
ቡድኑ ለወጪ ንግድ የሚያመርቱትን የነዳጅ አቅርቦት ድርሻም እንዲጨምርላቸው ጠይቀዋል ነው የተባለው፡፡…
የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ለንደን ጋትዊክ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ለንደን -ጋትዊክ ከተማ በረራ ጀመረ።
በማስጀመርያ መርሐ ግብሩ ÷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ፣ የዓየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ኃላፊ ለማ ያዴቻ እና በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን…
አቶ ጥላሁን ከበደ ከወላይታ ሶዶና አካባቢው ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ ከወላይታ ሶዶ ከተማ እና አካባቢው ማህበረሰብ ጋር እየተወያዩ ነው፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ልዩ የሆነ ከተማ አቀፍ እና ክልላዊ የሰላም የፍቅር እና የመቻቻል ተምሳሌት ክልል…
የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአህጉሪቱን የመሬት ፖሊሲ አቅም ለማሳደግ ታሳቢ ያደረገ የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡
ጉባኤውን የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ማዕከል፣ የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ እንዲሁም…
የሕክምና ግብዓት አቅርቦት ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ሒደት የደም ሥር ነው – ዶ/ር ሊያ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የሕክምና ግብዓት አቅርቦት ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ሒደት የደም ሥር ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 5ኛውን ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ ጉባዔ…
በዓለም ከ20 ዓመት በታች ምርጥ ሴት አትሌት ምርጫ ፍጻሜ የደረሰችው አትሌት መዲና ኢሳ
https://www.youtube.com/watch?v=1MpiWcV2kk4
በሰው ሰራሽ አስተውህሎት ሲሰለጥኑ የነበሩ ተማሪዎች ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምቱ መርሐ ግብር የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ሲሰለጥኑ የነበሩ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቀዋል።
በክረምቱ መርሐ ግብር ተማሪዎች በሰውሰራሽ አስተውህሎት መመራመርና ማወቅ እንዲችሉ ሲሰለጥኑ…
በወራቤ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር አልባዘር ቀበሌ ጎዳ በተባለ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሁለት እናቶች እና ሁለት ሕጻናት ልጆቻቸው በአጠቃላይ የአራት ሰው ሕይወት አለፈ፡፡
ዛሬ ከቀኑ 8 ሠዓት ገደማ የደረሰው አደጋ የሕዝብ ማመላለሻ…