Browsing Category
Uncategorized
የሜጢ ንፁህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክትን እስከ ሕዳር ወር መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ98 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘውን የሜጢ ከተማ ንፁህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት እስከ ሕዳር ወር መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉን…
የኢትዮጵያ ታምርት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ታምርት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ።
በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…
አየር መንገዱ በቻድ ያለምንም ችግር በረራውን እንዲቀጥል የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቻድ ያለምንም ችግር በረራውን እንዲቀጥል የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል፡፡
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው መንግስቴ ከቻድ የሲቪል አቪዬሽን ሚኒስቴር ሴክሬታሪ ጄኔራል ማሃማት ሳለህ ዱጋ…
አቶ ደመቀ መኮንን በናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት መካከል ጠንካራ ትብብር ሊኖር እንደሚገባ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የጋራ የሆነ ሀብትን በአግባቡ ለመጠቀም በናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት መካከል ጠንካራ ትብብር ሊኖር እንደሚገባ ገለጹ፡፡
አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የሽግግር ሥራ አስፈፃሚ ምክር…
ኢትዮጵያና አሜሪካ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሰደር ኢርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡
በተለይም ሀገራቱ…
በሲዳማ ክልል የሕዳሴ ግድብ ገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዋንጫ ገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ መድረክ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።
በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
አቶ ደስታ÷…
1 ሚሊየን በላይ ሴቶችና ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሄፈር ኢንተርናሽናል ከተሰኘ ድርጅት ጋር በትብብር መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቱን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የሄፈር ኢንተርናሽናል ም/ፕሬዚዳንት አደሱዋ ኢፊዲ…
ዶላር አባዛለሁ በሚል ከአንዲት ግለሰብ 175 ሺህ ዶላር የወሰደው ተከሳሽ በ11 ዓመት እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶላር አባዛልሻለሁ በሚል አንዲት ግለሰብን በማታለል 175 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የወሰደው ግለሰብ በ11 ዓመት እስራት ተቀጣ፡፡
ወንጀሉ የተፈፀመው ከሕዳር እስከ የካቲት ወር 2014 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ በተለያዩ ቀናት በየካ ክፍለ ከተማ…
የኢትዮ-ጅቡቲ ትራንስፖርት ፍሰት ደህንነቱ ተጠብቆ እንዲከናወን በትኩረት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ትራንስፖርት ፍሰት ሠላማዊና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እንዲከናወን በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአፋር ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ሁሴን ቦልኮ እንደገለጹት÷ የሀገሪቱን ቁልፍ…
ኢትዮጵያና አሜሪካ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…