Browsing Category
Uncategorized
በአዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያ የሚገባትን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆን ይገባል – አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያ የሚገባትን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆን ይኖርብናል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለጹ፡፡
አቶ አወል አርባ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን÷አዲሱ አመት የሰላም…
የባንኩን ዘርፍ ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ማድረግ ባንኮች ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ዕድል ይፈጥል- አቤ ሳኖ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባንኩን ዘርፍ ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት የማድረግ ውሳኔ የኢትዮጵያ ባንኮች በትብብር ብቁ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ዕድል ይፈጥል ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ተናገሩ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ13ኛ መደበኛ ስብሰባው የባንክ ዘርፍን…
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የህወሓትሽብር ቡድን የሰላም አማራጭን እንዲቀበል ተገቢውን ጫና እንዲያሳድር የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ የህወሓት የሽብር ቡድን የጀመረውን ጦርነት አቁሞ በኢትዮጵያ መንግስት የቀረበውን የሰላም አማራጭ እንዲቀበል ተገቢውን ጫና እንዲያሳድር የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጥሪ አቀረበ።
ወቅታዊ አገራዊ ሁኔታን…
አገልግሎቱ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተሳሳቱ መረጃዎችን የሚለቁ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ላይ የተሳሳቱ መረጃዎችን በመልቀቅ ተማሪዎች የስነ ልቦና ጫና እንዲደርስባቸው የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳሰበ፡፡
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ…
የአረንጓዴ አሻራ አረንጓዴ ባህልን በመፍጠር ስኬታማ ሆኗል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ተከታታይ ዓመታት በኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየው የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ በሀገሪቱ አረንጓዴ ባህልን በመፍጠር ስኬታማ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአራት ዓመታቱ የአረንጓዴ አሻራ…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ብሔራዊ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቀቂ ፖሊሲ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ሁለት ውሳኔዎችን አሳልፏል።
ምክር ቤቱ በብሄራዊ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቀቂ ፖሊሲ ላይ ባደረገው ውይይት፥ ዓለም አቀፍ እና ቀጠናዊ የንግድ ትስስር ለአንድ አገር…
አሜሪካ በታይዋን አቅራቢያ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንደምታደርግ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከቦች እና አውሮፕላኖች በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የታይዋን ባህርን እንደሚያልፉ ዋይትሀውስ አስታውቃል።
በአካባቢው የቻይና ወታደራዊ ልምምዶችን ያወገዙት የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ቃል አቀባይ ጆን ከርቢ…
የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የ2014 ዓ.ም የእቅድ አፈፃፀምና የ2015 ዓ.ም እቅድ ውይይት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የ2014 ዓ.ም የእቅድ አፈፃፀምና የ2015 ዓ.ም እቅድ ውይይት እየተደረገ ይገኛል፡፡
ተጠሪነታቸው ለግብርና ሚኒስቴር የሆኑ ዘጠኝ ተቋማት በውይይቱ የእቅድ ክንውናቸው እና የ2014 በጀት ዓመት የስራ…
በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን የ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አስረክቧል፡፡
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወ/ሮ አለሚቱ ኡመድ በድጋፍ ርክክቡ ላይ ባደረጉት…
ዛሬ ምሽትና ሌሊት ላይ በሚካሄዱ የማጣሪያና ፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና ዛሬ ምሽትና ሌሊት ላይ በሚካሄዱ የማጣሪያና የፍፃሜ ውድድሮ ኢትዮጵያውያን አትሌቶቸቸ ይሳተፋሉ፡፡
ምሽት 12 ሰዓት ከ5 ላይ በሚካሄድ የወንዶች 800 ሜትር ማጣሪያ ውድድር÷ ኤርሚያስ ግርማ እና መርሲሞይ ካሳሁን…