Browsing Category
Uncategorized
በ2015 በጀት ዓመት ለ16 አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት ተመደበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 16 አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች እንደሚጀመሩ እና ለፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት መመደቡን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ለሚኒስቴሩ ለ2015 በጀት ዓመት 15 ነጥብ 16 ቢሊየን ብር…
የበጋ ስንዴ ልማት ኢትዮጵያን ከውስብስብ ችግር የሚያወጣና የሚታደግ የልማት ስራ ነው- ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጋ ስንዴ ልማት ኢትዮጵያን ከውስብስብ ችግር የሚያወጣና የሚታደግ የልማት ስራ መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ገለጹ።
የግብርና ምርምር ባለሙያ ዶክተር ኤርሚያ አባተ ÷ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የፕሬዚደንትና የስራ አስፈጻሚ አባላት ምርጫ
https://www.youtube.com/watch?v=yRS0_so1FYk
የጤና ሚኒስቴር የኮቪድ የህክምና ማዕከል ሆኖ ሲያገለግል የቆየውን የሚሊኒየም አዳራሽ ከምስጋና ጋር ለባለቤቱ መለሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ላለፉት ሁለት ዓመታት የኮቪድ የህክምና እና የድንገተኛ ምላሽ ማዕከል ሆኖ ሲያገለግል የቆየውን አዲስ ፓርክ /የሚሊኒየም አዳራሽ/ ከምስጋና ጋር ለባለቤቱ ለሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አስረከበ።
የጤና ሚኒሰቴር ሚኒስትር ዶከተር ሊያ…
የመዲናዋ ገቢዎች ቢሮ አማራጭ የግብር ክፍያ ስርዓት ተግባራዊ ማድረጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በተያዘው በጀት ዓመት አማራጭ የግብር ክፍያ ስርዓት ተግባራዊ ማድረጉን አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራ እንደገለጹት÷ የበጀት አመቱ የግብር መክፈያ ጊዜ ከሐምሌ 1 ቀን 2014 ዓ.ም…
ዱሬሳ ሹቢሳ ባህር ዳር ከነማን ተቀላቀለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በይፋ የዝውውር ገበያውን የተቀላቀለው ባህር ዳር ከተማ የመስመር አጥቂውን ዱሬሳ ሹቢሳን በሁለት ዓመት ውል ማስፈረሙን አስታውቋል፡፡
ከአዳማ ወጣት ቡድን የተገኘው ዱሬሳ ሹቢሳ ያለፈውን እና የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት በሰበታ…
በግብርናው ዘርፍ ለአፍሪካ ልማት አጋዥ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት ኤግዚቢሽን በቦሎኛ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ ለአፍሪካ ልማት አጋዥ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት ኤግዚቢሽን በጣሊያን ቦሎኛ ሊካሄድ መሆኑን በኢትዮጵያ የጣሊያን ኤምባሲ አስታወቋል።
በአዲስ አበባ የጣሊያን ኢምባሲ የንግድ ማስታወቂያ ክፍል ዳይሬክተር ሪካርዶ…
በአዲስ አበባ ከተማ በ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለ25 ሺህ 491 ቤቶች ነገ ዕጣ ይወጣባቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ3ኛው ዙር የ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ 25 ሺህ 491 ቤቶች ነገ ዕጣ እንደሚወጣባቸው ተገለጸ።
በዕጣ አወጣጥ ሥነ ስርአት ዙሪያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መግለጫ…
ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ታጠናክራለች-አምባሳደር ነቢል ማህዲ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ይበልጥ እንደምታጠናክር በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ገለጹ።
አምባሳደሩ 11ኛውን የደቡብ ሱዳን የነጻነት ቀን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
አምባሳደሩ…
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የሚሰጡ የቆንስላ አገልግሎቶች የሀገራቱን ህዝቦች ወዳጅነት ማዕከል ማድረግ አለባቸው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የአሜሪካ ኤምባሲ ለዜጎች የሚሰጡትን አገልግሎት ቀልጣፋ…