Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

ኢጋድን ጠንካራና ተፎካካሪ ድርጅት ለማድረግ እንደሚሰሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ ዋና ፀሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ድርጅቱ ጠንካራ ሆኖ እንዲወጣ በትጋት እንደሚሰሩ ገልጸዋል። ኢጋድ ለ34 ዓመታት ገደማ ከፊል የምስራቅ አፍሪካ ሃገራትን አባል አድርጎ ሁሉን ዓቀፍ ቀጠናዊ…

በኮሮና ቫይረስ በመያዝ የተጠረጠሩ አራት ኢትዮጵያውያን ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸውን ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ በመያዝ የተጠረጠሩ አራት ኢትዮጵያውያን ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢትዮጵያውያኑ ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ በተደረገላቸው ምርመራ ነፃ መሆናቸው የተረጋገጠ ቢሆንም ለተጨማሪ ምርመራ ናሙናቸው ወደ ደቡብ አፍሪካ…

ጥምቀትን በዓለም ቅርስነት ለማቆየት በሚገባው ልክ ልንጠብቀው ይገባል- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥምቀት በዓል በጎንደር በድምቀት ተከበረ። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ባስተላለፉት መልዕክትም የጥምቀት በዓል በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ የዓለም ቅርስ ሆኖ በመመዝገቡ እንኳን…

በፕሪምየር ሊጉ መቐለ 70 እንደርታ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአዲስ አበባ እና በክልል ከተማዎች ተካሂደዋል፡፡ በዚህም ከተካሄዱት ሰባት ጨዋታዎች ስድስቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ አንዱ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው ሰበታ…

የኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ውይይት ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሶስትዮሽ ውይይት ታህሳስ 29 እና 30 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ያካሂዳሉ። ውይይቱ የሶስቱ ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች በተገኙበት እንደሚካሄድ ነው የተነገረው። ይህ የቴክኒክ…