Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች መሪ ለፕሬዚዳንት ፑቲን አቀባበል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሀገራቸው ለገቡት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቪላድሚር ፑቲን አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በፈረንጆቹ ከ2019 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሩሲያው ፕሬዚዳንት…

የፈረንጆቹ 2023 በታሪክ በጣም ሞቃታማው ዓመት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንጆቹ 2023 በታሪክ ውስጥ በጣም ሞቃታማው ዓመት ነው ሲል የአውሮፓ የአየር ንብረት ለውጥ አገልግሎት ኮፐርኒከስ አስታውቋል፡፡   ክብረ ወሰኑን ለመስበር ሕዳር ወር ስድስተኛው ተከታታይ በጣም ሞቃታማው ወር የነበረ ሲሆን÷…

ማሊ እና ኒጀር ከፈረንሳይ ጋር የነበራቸውን የግብር ሥምምነት ሊያቋርጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማሊ እና ኒጀር ከፈረንሳይ ጋር ለረጅም ጊዜ የነበራቸውን የግብር ሥምምነት በቀጣይ ሶስት ወራት ውስጥ እንደሚያቆሙ አስታውቀዋል፡፡ የሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ መሪዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ፥ ውሳኔው ፈረንሳይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሁለቱ ሀገራት…

የሲንጋፖር ተማሪዎች በሒሳብ፣ በሳይንስና በንባብ ቀዳሚ ደረጃ መያዛቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲንጋፖር ተማሪዎች በሒሳብ፣ በሳይንስ እና በንባብ ቀዳሚ ደረጃ መያዛቸውን 38 አባል ሀገራት ያሉት የኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ድርጅት (ኦኢሲዲ) ጥናት አስታውቋል፡፡   ተማሪዎች እውቀታቸውን እና ክህሎቶቻቸውን በተጨባጭ በዓለም…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስንና ሳዑዲን ሊጎበኙ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በነገው ዕለት ወደ ተባበሩት አረብ ኤሚሬትስና ሳዑዲ አረቢያ በማቅናት የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በሀገራቱ በሚኖራቸው የጉብኝት መርሐ -ግብር በተለያዩ የሁለትዮሽ ግንኙነቶቻቸው ላይ…

የእስራኤል ወታደራዊ ተልዕኮን ማስፋት ጋዛን የበለጠ ገሃነም ያደርጋታል ሲል ተመድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እስራኤል ወታደራዊ ተልዕኮዋን ባሰፋች ቁጥር ጋዛን የበለጠ ገሃነም ያደርጋታል ሲል አስታውቋል።   በጋዛ ሰርጥ የባሰ አስፈሪ ሁኔታ ሊፈጠር ነው ሲል የገለፀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለዕርዳታ…

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለናይጄሪያ ሰብዓዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለናይጄሪያ ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ ማዕከል ልታቋቁም መሆኑ ተገለጸ፡፡ ማዕከላቱ በሀገሪቷ የተለያዩ ክፍሎች በአደጋ የተጎዱ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ እንደሚያገለግሉ ናይራሜትሪክስ አስነብቧል፡፡ የናይጄሪያ…

የቤንያሚን ኔታንያሁ የሙስና ክስ ዳግም መታየት መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የሙስና ክስ ዳግም መታየት መጀመሩ ተገልጿል፡፡ በፈረንጆቹ ጥቅምት 7 የተፈፀመውን ክስተት ተከትሎ ከእስራኤል የፍትህ ሚኒስትር በተሰጠ አስቸኳይ ትዕዛዝ ጉዳዩ ባለበት እንዲቆይ መደረጉ የሚታወስ ነው።…

ቻይና የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከብ የውሀ ድንበሯን መጣሱን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከብ በህገ-ወጥ መንገድ የውሀ ድንበሯን ጥሶ ወደ ግዛቷ መግባቱን የቻይና መከላከያ አስታውቋል፡፡   የቻይና ወታደራዊ ኃይል በዛሬው ዕለት እንደገለጸው የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከብ በህገ-ወጥ መንገድ…

በታንዛኒያ በመሬት መንሸራተት 47 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ታንዛኒያ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ 47 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡ አደጋው በከባድ ዝናብ ምክንያት የተከሰተ ሲሆን የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ተመላክቷል፡፡ ሰሜናዊ ታንዛኒያ ገዥ…