Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሀሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ለመከላከል ከ777 ሚሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ቃል ተገባ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮፕ28 ጉባኤ ለጋሽ ሀገራት የሀሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ለመከላከል 777 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።
ቃል የተገባው ገንዘብ በፈረንጆቹ 2030 ሀሩራማ በሽታዎችን ለመከላከል በዓለም ጤና ድርጅት…
የእስራዔል ጦር ወደ ደቡባዊ ጋዛ እየገፋ መሆኑ ተሠማ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ምድር ጦር ወደ ደቡባዊ ጋዛ እየገፋ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ወታደራዊ ኃይሉ የሃማስን ማዕከላዊ ዕዞች ፣ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ሥፍራዎች እንዲሁም የባሕር ኃይሎቹን ዒላማ አድርጎ እየገፋ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
ከሃማስ ጋር የተደረሰው…
ተመድ በሶማሊያ ከ30 ዓመታት በላይ ጥሎት የነበረውን የጦር መሣሪያ ማዕቀብ አነሳ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ለሶማሊያ የጦር መሣሪያ እንዳይሸጥ ከ30 ዓመታት በፊት ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ ማንሳቱ ተገለጸ፡፡
ማዕቀቡ የተነሳው በትናንትናው ዕለት ምክር ቤቱ በድምፅ ብልጫ ባሳለፈው ውሳኔ መሆኑን አር ቲ…
ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያዋን የስለላ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያዋን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ወደ ህዋ ማምጠቋን አስታወቀች፡፡
ሴኡል የስለላ ሳተላይቷን ያመጠቀችው ጎረቤቷና ባላንጣዋ ሰሜን ኮሪያ በቅርቡ ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ወደ ህዋ ማምጠቋን ተከትሎ ነው፡፡…
የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ለካርበን ልቀት ክፍያ እንዲከፈል ግፊት እያደረጉ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን በዓለም ዙሪያ ሁሉም ለካርበን ልቀት እንዲከፍሉ ጥሪ አቅርበዋል።
በዓለም ዙሪያ 73 የካርበን ዋጋ መመዝገቢያ መሳሪያዎች እንዳሉ የጠቆሙት ፕሬዚዳንቷ÷ ነገር ግን ከዓለም…
በዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው የኮፕ28 ጉባኤ በዛሬው ዕለት በዱባይ ተጀምሯል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው የኮፕ28 ጉባኤ በዛሬው ዕለት በዱባይ ተጀምሯል።
ጉባኤው በተለያዩ ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክርና ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍም ይጠበቃል፡፡
በጉባኤው…
ጊዜያዊ የተኩሥ አቁም ሥምምነቱ ማብቃቱን ተከትሎ እስራዔል ጋዛን መደብደብ ቀጥላለች ተባለ
አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነቱ ማብቃቱን ተከትሎ እስራዔል ጋዛን መደብደብ መቀጠሏ ተገለጸ፡፡
ኳታር ፣ ግብፅ እና አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ አሸማጋዮች የተኩስ አቁም ሥምምነቱ እስከ ዛሬ እንዲራዘም ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡
የአሜሪካ…
የኮፕ28 ፕሬዚዳንት ኢንዱስትሪዎች ታዳሽ ኃይል ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮፕ28 ፕሬዚዳንት ሱልጣን አል ጃብር (ዶ/ር) ኢንዱስትሪዎች ታዳሽ ኃይል ላይ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ በኮፕ28 ጉባዔ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ ኢንዱስትሪዎች በታዳሽ ቴክኖሎጂ ላይ ተሳትፎ…
ኮፕ28 በዱባይ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ኮፕ28 ጉባኤ በዱባይ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል፡፡
በጉባዔው በተለይም በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የዓለም ክፍል ታይቶ አይታወቅም የተባለውን ከፍተኛ ሙቀት፣ የጎርፍ አደጋና የአየር ንብረት እያስከተላቸው ያሉ…
የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላን በምዕራብ ጃፓን መከስከሱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላን በምዕራብ ጃፓን ያኩሺማ ደሴት ባሕር ዳርቻ መከስከሱ ተሰማ፡፡
ሁኔታውን ተከትሎ የጃፓን የባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች ወደ ቦታው የቅኝት መርከቦችን እና አውሮፕላኖችን እንደላኩ ዲፌንስ ብሎግ ዘግቧል፡፡
የጃፓን…