Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ዩክሬን ወደ ክሬሚያ በሚወስደው ድልድይ ላይ ጥቃት መፈፀሟን ሩሲያ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ወደ ክሬሚያ በሚወስደው የኮንሃር ድልድይ ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈፀሟን ሩሲያ ገልፃለች፡፡ “የክሬሚያ መግቢያ” በመባል የሚታወቀው ይህ ድልድይ ክሬሚያን ከሩሲያ እና ከደቡባዊ የኬርሰን ግዛት ጋር የሚያገናኝ ሲሆን በድልድዩ ላይ በተፈጸመው…

9ኛው የአፍሪካ የሕዝብ አገልግሎት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠነኛው የአፍሪካ የሕዝብ አገልግሎት ቀን ዛሬ በዚምባቡዌ መከበር ጀምሯል። ቀኑ “ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስኬታማነት ብቁ የሆነ አህጉራዊ የሕዝብ አስተዳደር ያስፈልጋል” በሚል መሪ ሐሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው። ለሦስት ቀናት…

ተመድ በሰሜን-ምሥራቅ ናይጄሪያ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ለማድረስ 20 ሚሊየን ዶላር መደበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመድ በሰሜን-ምሥራቅ ናይጄሪያ አስቸኳይ የምግብ እና የአልሚ ንጥረ-ነገር ድጋፍ ለማድረስ 20 ሚሊየን ዶላር መደበ፡፡ 9 ሚሊየን ዶላሩ ከማዕከላዊ የአደጋ ጊዜ ምላሽ የሚገኝ ፈንድ ሲሆን 11 ሚሊየን ዶላሩ ደግሞ ከናይጄሪያ የሰብዓዊ ፈንድ የሚገኝ…

አሜሪካ የታይዋንን መሪ እንዳትቀበል ቻይና ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ኬቨን ማካርቲ የታይዋንን መሪ ዛይ ኢንግ ዌን ተቀብለው እንዳያነጋግሩ ቻይና ጠየቀች፡፡ የታይዋንን መሪ ማነጋገር “የአንድ ቻይና”ን መርኅ እና ሉዓላዊነት መጣስ ነው ብላለች ቻይና፡፡ የቻይና እና የአሜሪካ መሪዎች…

በፈረንጆቹ 2100 የሂማሊያ የበረዶ ግግር 75 በመቶ ሊቀልጥ እንደሚችል ሪፖርት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2100 ከሂማሊያ የበረዶ ግግር ውስጥ 75 በመቶው ሊቀልጥ እንደሚችል ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ። በእስያ ሂንዱ ኩሽ ሂማሊያ የሚገኘው የበረዶ ግግር ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ፍጥነት እየቀለጠ መሆኑንም ተመራማሪዎቹ ገልጸዋል።…

በምስራቅ አፍሪካ 30 ሚሊየን ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) 5 አባል ሀገራት ውስጥ የሚገኙ 30 ሚሊየን ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ሪፖርቶች አመላከቱ፡፡ የተቀናጀ የምግብ ዋስትና ደረጃ ምደባ ተቋም (አይ ፒ ሲ) ሪፖርትን…

በቻይና – አሜሪካ ግንኙነት የታይዋን ጉዳይ ለድርድር የማይቀርብ ቀይ መሥመር ነው – ቺን ጋንግ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ እና ቻይና ቀጣይ ግንኙነት የታይዋን ጉዳይ ለድርድር የማይቀርብ እና የማይጣስ ቀይ መሥመር መሆኑን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ አስታወቁ፡፡ በታይዋን ግዛት ጉዳይ የሚነሱት ጥያቄዎች የቻይና የውስጥ ጉዳይ እንደሆኑም ነው ቺን…

የአፍሪካ ኅብረት የቡድን 20 ሀገራት አባል እንዲሆን ሕንድ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ ኅብረት የቡድን 20 አባል ሀገራትን እንዲቀላቀል የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሙዲ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ ናሬንድራ ሙዲ ÷ ለአባል ሀገራቱ መሪዎች በደብዳቤ ጥያቄያቸውን ያስገቡት ሀገራቸው ሕንድ ከሦስት ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ የቡድን 20…

አሜሪካና ቻይና ግንኙነታቸውን ለማደስ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አሜሪካ እና ቻይና ሻክሮ የቆየውን ግንኙነታቸውን ለማደስ እየመከሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ወደ ቻይና አቅንተው ከቻይና አቻቸው ቺን ጋንግ ጋር በቤጂንግ መገናኘታቸውን አልጀዚራ…

የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በሰላማዊ ድርድር ሊያበቃ ይገባል- ሲሪል ራማፎሳ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የሰላም ልዑካን ቡድን አካል በመሆን ሩሲያ የሚገኙት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ÷ ለሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን ጦርነት መቆም እንዳለበት ተናግረዋል። ራማፎሳ ትናንት በሴንት ፒተርስበርግ በኮንስታንቲኖቭስኪ ቤተ…