Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ፖል ካጋሜ በመከላከያ እና በደኅንነት ባለሥልጣናት ላይ ድንገተኛ ለውጥ ማድረጋቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሩዋንዳ ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ የመከላከያ እና የደኅንነት ሚኒስትሮችና አዛዦች ለውጥ ማድረጋቸው ተሰማ:: ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ በለወጧቸው ባለሥልጣናት ምትክ ÷ ጆቪኔል ማሪዛሙንዳን በመከላከያ ሚኒስትርነት ፣ ሌተናል ጄነራል ሙባራክ ሙጋንጋን ደግሞ…

የማኅበራዊ ትሥሥር ገፆች የተሳሳቱ መረጃዎችን እንዲዋጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማኅበራዊ ትሥሥር ገፆች የተሳሳቱ መረጃዎችን እንዲዋጉ የአውሮፓ ኅብረት ጠየቀ፡፡ ኅብረቱ እንደ ጉግል፣ ሜታ፣ ማይክሮሶፍት፣ ቲክ ቶክ፣ እና ሌሎች ባለቤት የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በፅሑፎች ፣ ፎቶዎች እና በሰው-ሰራሽ አስተውሎቶች አማካኝነት…

በኬርሰን የሚገኘው የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ በከፊል መውደሙ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬርሰን ከተማ በድኔፕር ወንዝ ላይ የሚገኘው የካኮቭስካያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ዛሬ ማለዳ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት የከተማው ከንቲባ ተናግረዋል፡፡ የኖቫያ ካኮቭካ ከንቲባ ቭላድሚር ሊዮንቴቭ ለሪያ ኖቮስቲ እንደገለፁት÷…

ሩሲያ በኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ጉዳይ ከአሜሪካ ጋር ለመነጋገር በሯ ክፍት መሆኑን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ጉዳይ ላይ ከአሜሪካ ጋር ለመነጋገር በሯ ክፍት መሆኑን አስታወቀች፡፡ የሀገሪቷ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ÷ የአሜሪካው የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን በፈረንጆቹ 2026 ከሚያበቃው የስትራቴጂክ…

በሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች መካከል በቀጠለው ግጭት በካርቱም ዘረፋ እና ተኩስ መባባሱ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች መካከል በቀጠለው ግጭት በመዲናዋ ካርቱም ዘረፋ እና ተኩስ ተባብሶ መቀጠሉ ተነግሯል፡፡ በተፋላሚ ሃይሎች መካከል ተደርሶ የነበረው ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት መጠናቀቁን ተከትሎም ግጭቱ በካርቱም…

ዓለም አቀፉ የነዳጅ ዋጋ ማሻቀቡ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ማሻቀቡ ተገልጿል፡፡ የነዳጅ ዋጋ ያሻቀበውም ሳዑዲ አረቢያ ከፈረንጆቹ ሐምሌ ወር ጀምሮ ከነዳጅ ወጪንግዷላይ በቀን 1ሚሊየን በርሜል ለመቀነስ ማሰቧን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡ በሳዑዲ አረቢያ ዕቅድ ላይ…

የፀጥታው ምክር ቤት በሱዳን አሥቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን አሥቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግና ሰብዓዊ አገልግሎቶች እንዲሳለጡ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ጠየቀ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ኒውዮርክ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤቱ በጉዳዩ ላይ መክሯል፡፡ በዚህም ምክር…

በህንድ በባቡር አደጋ 261 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በደረሰ የባቡር ግጭት 261 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። አደጋው በምስራቃዊ የሃገሪቱ ክፍል ኦዲሻ ግዛት ባቡሮች ተጋጭተው የደረሰ መሆኑን ቢቢሲ አስነብቧል። በአደጋው ለህልፈት ከተዳረጉት…

ዩክሬን ኔቶን ከተቀላቀለች የማይበርድ ቀውስ ይከተላል ስትል ሩሲያ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶን) የምትቀላቀል ከሆነ ለዓመታት የማይበርድ ቀውስ ይከተላል ስትል ሩሲያ አስጠንቅቃለች፡፡ አሜሪካ ድርጅቱን በወታደራዊ አጋርነት ትጠራዋለች ያለችው ሩሲያ÷ ነገር ግን ብዙ የአውሮፓ ህብረት…

የብሪክስ አባል ሀገራት ከምራባውያን የበላይነት ነፃ የሆነ የዓለም ስርዓት እንዲፈጠር ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት ሚኒስትሮች ከምራባውያን የበላይነት ነፃ የሆነ የዓለም ስርዓት እንዲፈጠር ጠይቀዋል፡፡ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ቻይና፣ህንድ እና ደቡብ አፍሪካን ያካተተው የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ በደቡብ አፍሪካ…