Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሎስኮኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሎስኮኒ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል፡፡ ሲልቪዮ ቤርሎስኮኒ ከደም ካንስር ሳንባ ህመም ጋር በተያያዘ ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይታው በተወለዱ በ86 ዓመታቸው ነው ከዚህ ዓለም የተለዩት፡፡…

ኔቶ በታሪኩ ትልቅ ያለውን የአየር ልምምድ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) በታሪኩ ትልቅ ያለውን የአየር ልምምድ በጀርመን ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የአየር ልምምዱ የሩሲያን ጦር ለመመከት ያለመ ስለመሆኑ ነው የተገለፀው፡፡ ከ74 ዓመታት በኋላ በሚደረገው በዚህ…

የታይዋን የአየር ፣ የምድር እና የባሕር ኃይል በተጠንቀቅ እንዲጠብቁ ታዘዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ታይዋንን እና ቻይናን በሚለየው ሰርጥ አካባቢ 10 የቻይና የጦር አውሮፕላኖች ታይተዋል በሚል የአየር ፣ የምድር እና የባሕር ኃይሏ ክትትል እንዲያደርግ ታይዋን አዘዘች፡፡ በዚህም መሠረት የጦር አውሮፕላኖቿ ፣ መርከቦቿ እና የምድር…

ከእንግዲህ ሱዳናውያን ያለ ቪዛ ወደ ግብፅ መግባት አይችሉም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ በሁለቱ የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል የሚካሄደውን ጦርነት ሸሽተው ወደ ሀገሯ ለሚያቀኑ ሱዳናውያን የቪዛ ሕጓን ከትናንት ጀምሮ ማጥበቋ ተገለጸ። አዲሱን አስገዳጅ የቪዛ ፖሊሲ ያወጣችው አሜሪካ እና ሳዑዲዓረቢያ ሁለቱን ተፋላሚ ኃይሎች…

ትራምፕ የአሜሪካን ከፍተኛ ሚስጥራዊ ሰነዶች በአግባቡ ባለመያዝ ክስ ቀረበባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን የኒውክሌር ሚስጥር እና ወታደራዊ ዕቅዶችን ጨምሮ በርካታ ሚስጥራዊ ሰነዶችን በአግባቡ አልያዙም በሚል ክስ ቀርቦባቸዋል። ትራምፕ ሚስጥራዊ ሰነዶችን ፍሎሪዳ በሚገኘው መኖሪያ…

ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው ለ40 ቀናት አማዞን ጫካ ውስጥ የቆዩ አራት ህጻናት በህይወት ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው ለ40 ቀናት በአማዞን ጫካ ውስጥ የቆዩ አራት ህጻናት በህይወት መገኘታቸው ተሰማ። ህጻናቱ በፈረንጆቹ ግንቦት ወር መጀመሪያ ከእናታቸው ጋር በጉዞ ላይ እያሉ ነበር አውሮፕላኗ አማዞን ጫካ ውስጥ…

የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች የ24 ሠዓት የተኩስ አቁም ሥምምነት ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይል የ24 ሠዓት የተኩስ አቁም ሥምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ፡፡ ከነገ ጀምሮ የሚተገበረውን የተኩስ አቁም ሥምምነት በማስተባበር ረገድ ሳዑዲ አረቢያ እና አሜሪካ ሚናቸውን መወጣታቸው ተጠቁሟል፡፡ ሁለቱ…

አሜሪካ 2 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ተጨማሪ የጦር መሣሪያ ድጋፍ ለዩክሬን እያዘጋጀች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የ2 ቢሊየን ዶላር ተጨማሪ ወታደራዊ ድጋፍ ለዩክሬን እያዘጋጀች መሆኑን ይፋ አድርጋለች፡፡ የሚላከው የጦር መሳሪያ ድጋፍ ዩክሬን በሩሲያ ወታደራዊ ኃይል ላይ መጠነ ሠፊ የመልሶ ማጥቃት እርምጃ መውሰድ መጀመሯን ተከትሎ መሆኑ ተመልክቷል፡፡…

ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የዛፓሪዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫን በተመለከተ አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዛፓሪዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ቀጣይነት ያለው የውሃ አቅርቦት ማግኘት እንደሚገባው ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ አሳሰበ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ እንደገለፁት፥ የአውሮፓ ትልቁ  የአቶሚክ ሃይል ጣቢያ የሆነው ማመንጫው…

ኢራን ከድምፅ የፈጠነ ሚሳኤል መስራቷን ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ኃይፐር ሶኒክ ሚሳኤል ሠርታ ለዕይታ አቀረበች፡፡ የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ÷ አዲሱ ኃይፐር ሶኒክ ሚሳኤል በቀጣናው ዘላቂ ደኅንነታችንን ለማረጋገጥ ይረዳናል ማለታቸውን አር ቲ ዘግቧል። በፋርስ ቋንቋ “ፋታህ” ወደ አማርኛ…