Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የአፍሪካ ህብረት የቡድን 20 ሀገራት አባል እንዲሆን ድጋፏን እንደምትሰጥ ቻይና ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት የቡድን 20 ሀገራት ስብስብን ቢቀላቀል ቻይና እንደምትደግፍ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ተናገሩ።
ፕሬዚዳንት ሺ ይህን የሀገራቸውን አቋም ኢንዶኔዥያ በተካሄደው የቡድን 20 ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ላይ አስታውቀዋል።
የቡድን…
በአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ሪፐብሊካኖች በኮንግረሱ አብላጫ ወንበር አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ሪፐብሊካኖች በተወካዮች ምክር ቤት አብላጫ ወንበር አሸንፈዋል።
በምርጫው ሪፐብሊካኖች እስካሁን የምክር ቤቱን መቀመጫ ለመቆጣጠር የሚያስፈልጋቸውን 218 ወንበሮች አግኝተዋል ነው የተባለው።
ሪፐብሊካኖች ተጠባቂውን…
ፖላንድን የመታው ሚሳኤል ከዩክሬን የተወነጨፈ ሳይሆን አልቀረም ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖላንድ በፀረ-አውሮፕላን ሚሳኤል መመታቷ ተነገረ፡፡
የፖላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ማቴዝ ሞራዊኪ ÷ ብሔራዊ የደኅንነት እና መከላከያ ሚኒስትሮቻቸውን አስቸኳይ ስብሰባ ጠርተዋል፡፡
ሩሲያ የተኮሰችባትን ሚሳኤል ለማክሸፍ ዩክሬን በወሰደችው አጸፋዊ…
ሩሲያ በ52 ከፍተኛ የአየርላንድ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በ52 ከፍተኛ የአየርላንድ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታውቃለች፡፡
የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ÷ማዕቀቡ የተጣለው የአየርላንድ መንግስት እና ባለስልጣናቱ በሚያራምዱት ፀረ-ሩሲያ አቋም ምክንያት…
ዶናልድ ትራምፕ በ2024ቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፈረንጆቹ 2024 በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሪፐብሊካንን ወክለው በድጋሚ እንደሚወዳደሩ አስታወቁ፡፡
ዶናልድ ትራምፕ በፈረንጆቹ 2020 በጆ ባይደን ተሸንፈው በ2021 መንበረ ሥልጣናቸውን በይፋ…
17ኛው የቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባዔ በኢንዶኔዢያ ዛሬ ይጠናቀቃል
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባዔ በኢንዶኔዢያ ባሊ እየተካሄ ነው።
በዛሬው ዕለት በጉባዔው የሚነሱ የውይይት ነጥቦች በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ላይ ያተኩራሉ ተብሏል፡፡
“በአንድነት እናገግም፣ እንጠንክር” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ…
የአማዞኑ መሥራች ከሐብታቸው አብዛኛውን የመለገስ ዕቅድ እንዳላቸው አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማዞን ኩባንያ መሥራች ጄፍ ቤዞስ ከሐብታቸው አብዛኛውን የመለገስ ዕቅድ እንዳላቸው አስታወቁ፡፡
ጄፍ ቤዞስ ከተመዘገበ 124 ቢሊየን ዶላር ሐብታቸው አብዛኛውን የሚያውሉት የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመግታት እና የሰው ልጆችን አንድ መሆን…
ቻይና እና አሜሪካ ለዓለም ዘላቂ ሰላም ከሌሎች ሀገራት ጋር በቅንጅት መስራት አለባቸው – ሺ ጂንፒንግ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ጋር ተወያይተዋል፡፡
የሁለቱ ሃያላን ሀገራት መሪዎች በቡድን 20 አባል ሀገራት 17ኛ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ኢንዶኔዢያ ባሊ ገብተዋል፡፡
ከስብሰባው በፊትም ሁለቱ መሪዎች በዛሬው…
ሞዛምቢክ የተፈጥሮ ጋዟን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ብሪታኒያ ላከች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞዛምቢክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ብሪታኒያ ላከች፡፡
ከፈረንጆቹ 2015 ጀምሮ ሞዛምቢክን በፕሬዚዳንትነት እየመሩ የሚገኙት ፊሊፔ ናዩሲ ለጋዜጠኞች በሠጡት መግለጫ ÷ "ዛሬ ሞዛምቢክ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ውጭ ከሚልኩ ሀገራት አንዷ…
በ2ኛው የዓለም ጦርነት የተካፈሉ ሁለት አውሮፕላኖች ተጋጭተው መከስከሳቸው ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2ኛው የዓለም ጦርነት ላይ የተካፈሉ የአሜሪካ ሁለት ቦንብ ጣይ አውሮፕላኖች ተጋጭተው መከስከሳቸው ተሰምቷል፡፡
ታሪካዊዎቹ አውሮፕላኖች የተጋጩት በዳላስ ከተማ የዓየር ላይ ትርዒት እያሳዩ በነበረበት ወቅት መሆኑ ተጠቁሟል፡፡
በተፈጠረው ድንገተኛ…