Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በ2ኛው የዓለም ጦርነት የተካፈሉ ሁለት አውሮፕላኖች ተጋጭተው መከስከሳቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2ኛው የዓለም ጦርነት ላይ የተካፈሉ የአሜሪካ ሁለት ቦንብ ጣይ አውሮፕላኖች ተጋጭተው መከስከሳቸው ተሰምቷል፡፡ ታሪካዊዎቹ አውሮፕላኖች የተጋጩት በዳላስ ከተማ የዓየር ላይ ትርዒት እያሳዩ በነበረበት ወቅት መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ በተፈጠረው ድንገተኛ…

የፓሪስ የሠላም ፎረም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛው የፓሪስ የሠላም ፎረም “ዘርፈ ብዙ ችግርን ማስወገድ” በሚል መሪ ሐሳብ መካሔድ ጀምሯል፡፡ ፎረሙ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ የሚያስከትለውን ዘርፈ- ብዙ ችግር ለመቅረፍ÷ በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ዓለም አቀፋዊ ትብብር ለማጠናከር…

ጆ ባይደን ከ ሺ ጂንፒንግ ጋር ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ወደ መንበረ-ሥልጣን ከመጡ ወዲህ ከቻይናው አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ሊወያዩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ሁለቱ ወገኖች የሚገናኙት በቀጣዩ ሳምንት ኢንዶኔዢያ ላይ በሚካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባዔ…

የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን የ18 ቢሊየን ዶላር ብድር ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን የ18 ቢሊየን ዶላር የረጅም ጊዜ ብድር ለመስጠት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ የህብረቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ቫልዲስ ዶምብሮቭስኪስ እንደገለፁት÷ የአውሮፓህብረት ለዩክሬን ለመስጠት ያቀደው ብድር በ35 ዓመታት ውስጥ የሚመለስ ነው፡፡…

ተጨማሪ 9 ሀገራት ዓለም አቀፉን ድንበር ተሻጋሪ የንፋስ ኃይል ጥምረት ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብፅ ሻርም ኤል ሸክ እየተካሄደ በሚገኘው 27ኛው የዓየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ላይ ተጨማሪ 9 ሀገራት የዓለም አቀፉን ድንበር ተሻጋሪ የንፋስ ኃይል ጥምረት መቀላቀላቸው ተሰምቷል፡፡ ጥምረቱን የተቀላቀሉት ዘጠኝ ሀገራትም ÷ ቤልጂየም ፣ ኮሎምቢያ…

አሜሪካ እና ሩሲያ በይደር ያቆዩትን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቅነሳ ድርድር ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ሩሲያ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቅነሳ ላይ ለመምከር ሊገናኙ ነው። የአሜሪካ እና የሩሲያ ዲፕሎማቶች በቅርብ ጊዜ ውስጥ በግብፅ እንደሚገናኙ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ መናገራቸውን አር ቲ የአሜሪካ የዜና…

“ዓለም ወደ ገሃነምነት እየተለወጠች ነው” – አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ትናንት በግብፅ ሻርም ኤል ሸክ እየተካሄደ በሚገኘው 27ኛው የዓየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ መድረክ ላይ ዓለም ወደ ገሃነምነት እየተቀየረች ነው ሲሉ የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናገሩ፡፡ የዓየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን አደጋ…

ሰሜን ኮሪያ ለሩሲያ ምንም አይነት የጦር መሳሪያ ድጋፍ አለማድረጓን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሳሪያ ለሩሲያ ረድታለች በማለት አሜሪካ ያቀረበችውን ክስ መሰረተቢስ ነው ስትል ሰሜን ኮሪያ ምላሽ ሰጥታለች፡፡ ሰሜን ኮሪያ ይህንን ያለችው ባለፈው ሳምንት ዋሺንግተን ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በገባችው ግጭት የምታደርገውን ዘመቻ ለመደገፍ ሰሜን…

ሁለቱ ሱዳኖች በአቢዬ ግዛት ጉዳይ ላይ ሊስማሙ መሆኑ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን በአወዛጋቢው የአቢዬ ግዛት ጉዳይ ላይ ለመስማማት ከጫፍ መድረሳቸው ተሰማ፡፡ ሀገራቱ ድንበር ላይ በምትገኘው የአቢዬ ግዛት ሲወዛገቡ እና ሲጋጩ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ የአቢዬ ግዛት ጉዳይ ሀገራቱ ከተፈራረሙት የሠላም…

ፕሬዚዳንት ሩቶ አፍሪካ በዓየር ንብረት ለውጥ ቀደም ሲል የተደረሱ ስምምነቶች በአስቸኳይ እንዲተገበሩ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀደሙት የዓየር ንብረት ለውጥ ስብሰባዎች አፍሪካ በዓየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚደርስባትን ተፅዕኖ ለመቋቋም ያስችላት ዘንድ የተደረሱ ስምምነቶች በአስቸኳይ እንዲተገበሩ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጠየቁ፡፡ የኬንያው ፕሬዚዳንት ቀደም…