Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ቤላሩስ የኒውክሌር የጦር መሳሪያ ጥቃት እንደሚያሰጋት አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በፖላንድ ያላት የአቶሚክ መሳሪያ ለኒውክሌር መሳሪያ ሊያጋልጠኝ ይችላል ስትል ቤላሩስ ገለጸች።
ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሸንኮ ፖላንድ በቤላሩስ ላይ የኒውክሌር ጥቃት ልታደርስ የምትችልበት እድል ሰፊ ነው በማለት ስጋታቸውን ገልጸዋል።…
ሰሜን ኮሪያ ተጨማሪ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሁለት ተጨማሪ የአጭር ርቀት ባለስቲክ ሚሳኤሎችን በዛሬው ዕለት አስወንጭፋለች፡፡
ፒዮንግያንግ ÷አሜሪካ ተዋጊ ወታደሮቿን እና የጦር ተሸካሚ መርከቧን በኮሪያ ልሳነ ምድር በድጋሚ ማሰማራቷን ተከትሎ ነው የአጭር ርቀት ባላስቲክ…
ከ200 በላይ የዚምባቡዌ መምህራን በሩዋንዳ ሥራ ሊጀምሩ ነው
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የፈረንጆች ወር ከ200 በላይ የዚምባቡዌ መምህራን በሩዋንዳ በሚገኙ የትምህርት ተቋማት ሥራ እንደሚጀምሩ ተገለጸ፡፡
ይህም በሀገሪቷ ያለውን የመምህራን እጥረት ለመቅረፍ የሚደረገው ጥረት ከፊል ማሳያ መሆኑን ሲጂቲ ኤን ዘግቧል።…
አራት የዩክሬን ግዛቶች ወደ ሩስያ በይፋ ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አራት የዩክሬን ግዛቶችን ወደ ሩሲያ ማዋሃድ የሚያስችለውን የመጨረሻ ስምምነት ፈርመዋል፡፡
ፑቲን ከዶኔስክ እና ሉሃንስክ ሕዝብ ሪፐብሊኮች እንዲሁም ከኬርሰን እና ዛፖሮዢዬ ክልሎች ጋር አራት የውህደት…
በአሜሪካ በ“ኢያን አውሎ ንፋስ” ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 109 ደረሰ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ከማክሰኞ ጀምሮ በ”ኢያን” አውሎ ንፋስ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 109 ደረሰ፡፡
ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 105ቱ የፍሎሪዳ ነዋሪዎች መሆናቸውንም ሲ ኤን ኤን ዘግቧል፡፡
ከትናንት ምሽት ጀምሮ በመሬት መንሸራተት ምክንያት…
አንጌላ ሜርክል የተመድን የ2022 የናንሰን የሥደተኞች ሽልማት አሸነፉ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን የቀድሞዋ መራሄተ መንግስት አንጌላ ሜርክል በሶሪያ በተቀሰቀሰው ግጭት ለተፈናቀሉ ሶሪያውያን ከለላ በመስጠት ላበረከቱት በጎ አስተዋጽዖ የተመድን የሥደተኞች ሽልማት ማሸነፋቸው ተሰማ፡፡
የናንሰን ሽልማት ስያሜውንያገኘው በኖርዌያዊው…
አፍሪካ በዓየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ ናት ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በዓየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ መሆኗንና ለዚህም አስቸኳይና ዘላቂ መፍትሄ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ፡፡
ከ40 በላይ ሀገራት በግብፅ ህዳር ላይ ሊካሄድ ከታቀደው የኮፕ27 ስብሰባ በፊት የጋራ አቋም ለመያዝ በኮንጎ…
ሰሜን ኮሪያ በጃፓን የዓየር ክልል የባላስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በጃፓን የዓየር ክልል የባላስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏ ተገለጸ፡፡
የባሊስቲክ ሚሳኤሉ በፓሲፊክ ውቅያኖስ መውደቁ የተጠቀሰ ሲሆን ፥ ከመውደቁ በፊት 4 ሺህ 500 ኪሎ ሜትር መጓዙ ተነስቷል፡፡
የተወነጨፈው መካከለኛ ርቀት…
የሩሲያ ፓርላማ የቀድሞዎችን የዩክሬን አራት ግዛቶች የሩሲያ አካል አድርጎ ተቀበለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፓርላማ የቀድሞዎችን የዩክሬን አራት ግዛቶች የሩሲያ ፌዴሬሽን አካል አድርጎ ተቀብሏል።
ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዶኔስክ፣ ሉሃንስ፣ ኬርሰን እና ዛፖሮዢየ የሩሲያ አካል እንዲሆኑ የሚያስችለውን ስምምነት ከየግዛቶቹ…
በመጀመሪያው ዙር አሸናፊው ያልተለየበት የብራዚል ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ወደ 2ኛ ዙር ተሸጋግሯል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ዙር አሸናፊው ያልተለየበት የብራዚል ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ወደ ሁለተኛ ዙር መሸጋገሩን የሀገሪቱ ምርጫ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
በብራዚል 11 ዕጩዎች የተሳተፉበት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በትናንትናው ዕለት ተካሂዷል፡፡
በተካሄደው…