Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ፒዮንግያንግ አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያን አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ረዥም ርቀት ተወንጫፊ ክሩዝ ሚሳዔል ሙከራ በማድረግ አሜሪካና ደቡብ ኮሪያን አስጠነቀቀች፡፡
ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር አቅሟን ለማሳየት የረዥም ርቀት ክሩዝ ሚሳኤሎችን ሙከራ አድርጌያለሁ ብላለች፡፡
የሀገሪቷ መሪ ኪም ጆንግ-ኡን…
የኔቶ አባል ሀገራት ለዩክሬን ዘመናዊ ፀረ ሚሳኤል መሳሪያ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሀገራት ለዩክሬን የሚያደርጉትን ዘመናዊ ፀረ ሚሳኤል መሳሪያ ድጋፍ እንደሚያሳድጉ አስታውቀዋል፡፡
አባል ሀገራቱ ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪዬቭ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ ነው ዘመናዊ…
ሩሲያ ከሀገራት እንዳይገቡ የጣለችውን የገቢ የምግብ ምርቶች እገዳ አራዘመች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቀደም ሲል ሀገራቸው ላይ ማዕቀብ ከጣሉ ሀገራት የምግብ ምርቶች ወደ ሩሲያ እንዳይገቡ ያሳለፉትን ክልከላ አራዘሙ።
በፈረንጆቹ 2014 ክሬሚያ ሩሲያን ከተቀላቀለች በኋላ ምዕራባውያኑ እውቅና አንሰጥም ማለታቸው እና…
ዓለም ላይ 54 ሀገራት አስቸኳይ የብድር እፎይታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢያንስ 54 ታዳጊ ሀገራትን ጨምሮ 25 ከሰሐራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት ወደ አስከፊ ድህነት እንዳይገቡ አፋጣኝ የብድር እፎይታ ያስፈልጋቸዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም አስታወቀ።
ትናንት ድርጅቱ ባወጣው…
ኔቶ ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባቱን አምኗል – ሜድቬዴቭ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባቱን የኔቶ ዋና ጸሐፊ ዬንስ ስቶልተንበርግ በተዘዋዋሪ ማመናቸውን የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ገለጹ፡፡
ማክሰኞ ዕለት በጉዳዩ ላይ ስቶልተንበርግ…
በፈረንጆቹ 2030 ከፍተኛ ሙቀት ከ2 ነጥብ 4 ትሪሊየን ዶላር በላይ ኪሳራ ያስከትላል – ተመድ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለማችን በፈረንጆቹ 2030 ከከፍተኛ ሙቀት መጨመር ጋር ተያይዞ ከ2 ነጥብ 4 ትሪሊየን ዶላር በላይ የኢኮኖሚያ ኪሳራ እንደሚያጋጥማት ተገለጸ።
ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ እና የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽኅፈት ቤት (ኦቻ) ሰኞ…
በክሬሚያ ድልድይ ጥቃት የዩክሬን የደኅንነት አገልግሎት እጅ አለበት – ቭላድሚር ፑቲን
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከክሬሚያ ድልድይ ጥቃት ጀርባ የዩክሬን የደኅንነት አገልግሎት እጅ እንዳለበት ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንት ፑቲን መረጃውን ይፋ ያደረጉት የሩሲያ ወንጀል ምርመራ ኮሚቴ ኃላፊ አሌክሳንደር ባስትሪኪን ስለጥቃቱ ሪፖርት ካቀረቡ…
በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ የሚሳኤል ጥቃት መድረሱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ የሚሳኤል ጥቃት መድረሱን የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ገለጹ፡፡
የኪየቭ ከንቲባ ቪታሊ ክሊሺኮ በማዕከላዊ ኪየቭ “ከሩሲያ የተተኮሰ ሚሳኤል ጉዳት አድርሷል” ብለዋል።
የሚሳኤል ጥቃቱ የዩክሬን የደህንነት አገልግሎት…
ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አሜሪካ በምትልከው የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ አደረገች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አሜሪካ በምትልከው የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ማድረጓ ተገልጿል፡፡
በመንግስት ቁጥጥር ስር የሚገኘው ሳዑዲ አራምኮ በህዳር ወር ወደ አሜሪካ በሚልከው ድፍድፍ ነዳጅ መሸጫ ዋጋ ላይ የ20 ሳንቲም ጭማሪ ማድረጉን አስታውቋል።…
ሩሲያ ላይ በተጣለው ያልተሳካ ማዕቀብ አውሮፓ “ቀስ በቀስ እየደማች ነው” – የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ሩሲያ ላይ የጣለውን ማዕቀብ እንዲያነሳ የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ጠየቁ፡፡
ቪክቶር ኦርባን ÷ “ማዕቀቡ የሩሲያ እና የዩክሬንን ጦርነት ያላስቆመ በመሆኑ አውሮፓን ከመጉዳት ውጪ ምንም የፈየደው ነገር የለም”…