Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አውሮፓውያን በአሜሪካ ምክንያት በረሃብ እና ብርድ እየተቀጡ ነው – ሩሲያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሺንግተን የአውሮፓ ኅብረትን ከሩሲያ ጋር ያለውን ግንኙነት እንዲያቋርጥ ጫና በማድረግ ለረሃብ፣ ብርድ እና መገለል ዳርጋዋለች ሲሉ የሩሲያ ፓርላማ አፈ-ጉባዔ ቪያቼስላቭ ቮሎዲን ገለጹ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት ከሩሲያ ሲያገኝ የነበረውን የኃይል አቅርቦት…

ሩሲያ የኒውክሌር ጣቢያ ቀጠናን ከወታደራዊ ኃይል ነፃ እንድታደርግ የቀረበላትን ጥያቄ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የደቡባዊ ዩክሬን ዛፖሪዢያ የኒውክሌር ጣቢያ አካባቢን ሙሉ በሙሉ ከወታደራዊ ኃይል ነፃ እንዲታደርግ በተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የቀረበላትን ጥያቄ ውድቅ አድርጋለች። ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ውጪ እንዲሆን የሚለው ጥያቄ…

የ33 ነጥብ 5 ሜትር ፀጉር ባለቤቷ የፍሎሪዳ እመቤት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍሎሪዳዋ ክሌርሞንት ነዋሪ አሻ ማንዴላ ባለ ረጅም ፀጉሯ እመቤት በመባል ስማቸውን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ አስፍረዋል። የ60 አመቷ ወይዘሮ ፀጉራቸው 33 ነጥብ 5 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን፥ ፀጉራቸውን ከትሪዳድና ቶቤጎ ወደ አሜሪካ በመጡበት…

ምዕራባውያን ለዩክሬን የሚያደርጉት ወታደራዊ ድጋፍ እየደረቀ መምጣቱን ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት ለዩክሬን አዲስ ወታደራዊ ድጋፍ ለማድረግ ቃል አለመግባታቸው ተነገረ፡፡ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ የተደረገ ጥናት በየካቲት ወር መጨረሻ ላይ ሩሲያ ወታደሮቿን ወደ ዩክሬን ከላከች በኋላ የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት…

በኒው ዚላንድ የተከሰተው ጎርፍ ከፍተኛ ጉዳት አስከተለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዚላንድ አውሎነፋስ የቀላቀለ ወቅቱን ያልጠበቀ ከባድ ዝናብ ያስከተለው “አስፈሪ ጎርፍ” በመቶዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን ከቄያቸው ማፈናቀሉ ተነገረ፡፡ ለሶስት ተከታታይ ቀን የዘነበ ከባድ ዝናብ የኒውዚላንድ ደቡባዊ ደሴትን ምዕራባዊ እና ሰሜናዊ…

ቻይና የአሜሪካ -ታይዋን የንግድ ግንኙነት ውይይትን ተቃወመች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ታይዋን በይፋ የጀመሩትን የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነት እንቅስቃሴ ቻይና ተቃውማለች፡፡ አሜሪካ እና ታይዋን የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነት ማዕቀፍ ላይ መደበኛ ውይይት ለመጀመር መስማማታቸው ተገልጿል፡፡ የቻይና ንግድ ሚኒስቴር ጉዳዩን…

በአውሮፓ የተከሰተው ድርቅ የባህር ትራንስፖርት አገልግሎትን ማስተጓጎሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በአውሮፓ የተከሰተው ድርቅ የባህር ትራንስፖርት አገልግሎትን እያስተጓጎለ መሆኑን የተለያዩ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡ በአህጉረ አውሮፓ እየተከሰተ ባለው ድርቅ ምክንያት የሐይቆች እና የወንዞች ውሃ መጠን እየቀነሰ በመምጣቱ የባህር ትራንስፖርት…

እስራዔል እና ቱርክ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ለማደስ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል እና ቱርክ ያቋረጡትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ነበረበት ለመመለስ መሥማማታቸው ተገለጸ፡፡ የእስራዔል ጠቅላይ ሚኒስትር ያይር ላፒድ የየሀገራቱ አምባሳደሮች እና ቆንስላ ጀነራሎች ወደ ቀድሞ መደበኛ ሥራቸው ይመለሳሉ ሲሉ በትዊተር ገጻቸው…

የቻይና እና ሩሲያ ጦር የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ሊያካሂዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ጦር በሩሲያ በሚካሄደው የቮስቶክ-2022 ስትራቴጂያዊ ወታደራዊ ልምምድ ላይ እንደሚሳተፍ አስታወቀ፡፡ ወታደራዊ ልምምዱ ቤጂንግ ከሞስኮ ጋር ያላትን ስትራቴጂያዊ ትብብር ለማሳደግ እና ለደኅንነት ሥጋቶች ምላሽ ለመሥጠት አቅሟን ለማጠናከር…

ጆ ባይደን ለዓየር ንብረት ለውጥ እና ለጤና የቀረበው ረቂቅ ላይ ፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለዓየር ንብረት ለውጥ እና ጤና ጥበቃ የተጠየቀውን የ700 ቢሊየን ዶላር ህግ ሥራ ላይ እንዲውል በፊርማቸው ማጽደቃቸው ተገለጸ፡፡ ህጉ በዋናነት ባለሐብቶች በሚከፍሉት የገቢ ግብር ላይ ጭማሪ በመጣል ወጪውን…