Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አራት ግዛቶች ሩሲያን ለመቀላቀል ውሳኔ አሳለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶኔስክ፣ ሉሃንስክ፣ ኬርሶን እና በደቡባዊ ዩክሬን የምትገኘው ዛፖሮዢያ ወደ ሩሲያ መጠቃለል እንደሚፈልጉ ባካሄዱት ሕዝበ ውሳኔ አረጋግጠዋል፡፡ በሉሃንስክ የተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ ቆጠራ የተጠናቀቀ ሲሆን ከ98 በመቶ በላይ የሚሆኑት…

“ፊደል ተሳስተሃል” ብሎ ተማሪውን የገደለው መምህር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገረ ሕንድ “ፊደል (ስፔሊንግ) ተሳስተሃል” በሚል ምክንያት መምህር ተማሪውን መግደሉ ተሰማ፡፡ የሕንድ ፖሊስ÷ “ሶሻል (social) የሚለውን ቃል ፊደላት በትክክል አልፃፍክም” በሚል ታዳጊ ተማሪውን በመደብደብ ገድሏል የተባለውን መምህር…

የሙስሊም ወንድማማችነት መንፈሳዊ መሪ በ96 ዓመታቸው ዐረፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015( ኤፍ ቢ ሲ) የሙስሊም ወንድማማችነት (ሙስሊም ብራዘርሁድ) ድርጅት መንፈሳዊ መሪ ዩሱፍ አል ቃራዳዊ በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። መኖሪያቸውን ለዓመታት በኳታር ያደረጉት አል-ቃራዳዊ ጤናቸው ታውኮ መቆየቱን “መና “ የተሰኘው የግብጽ የዜና…

በሶሪያ የኮሌራ በሽታ ተቀሰቀሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶሪያ በተለያዩ የሀገሪቷ ክፍሎች በተቀሰቀሰ የኮሌራ በሽታ 29 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተነገረ፡፡ እንደ ተመድ ጦርነት በጎዳት ሶሪያ የኮሌራ በሽታ መቀስቀሱ የሀገሪቷን ችግር ከድጡ ወደ ማጡ ያደርገዋል፡፡ በሶሪያ ካለፈው ወር ጀምሮ…

የፓውንድ ዋጋ ማሽቆልቆሉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 ( ኤፍ ቢ ሲ)ከዶላር ምጣኔ ጋር ሲነጻጸር የእንግሊዙ ፓውንድ ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉ ተነግሯል፡፡ የእንግሊዝ መንግስት ለ50 ዓመታት ገበያው ላይ አድርጎ የማያውቀውን የግብር ቅናሽ ማድረጉ ለፓውንድ ዋጋ መውረድ በምክንያትነት ተጠቅሷል፡፡…

ሰሜን ኮሪያ የባላስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በዛሬው ዕለት የአጭር ርቀት ባላስቲክ ሚሳኤል ወደ ባህር ማስወንጨፏ ተሰምቷል፡፡ ፕዮንግያንግ አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ ከቀናት በኋላ  የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ለማድረግ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ነው የባላስቲክ ሚሳኤል…

ግሎባል ፈንድ ኤች አይ ቪን፣ ሳንባ ነቀርሳንና ወባን ለመዋጋት ከ14 ቢሊየን ዶላር በላይ አሰባሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግሎባል ፈንድ ኤች አይ ቪ፣ ሳንባ ነቀርሳን እና ወባን ለማጥፋት 14 ነጥብ 25 ቢሊየን ዶላር በላይ ማሰባሰቡን አስታወቀ፡፡ ገቢው ከእስካሁኑ ለባለብዙ ወገን የጤና ድርጅት ቃል ከተገባው እንደሚልቅም ነው የተነገረው፡፡ ሆኖም ለመሰብሰብ…

ዓለም ላይ ከ50 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዜጎች ለከፋ የረሃብ አደጋ ተጋላጭ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ 50 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዜጎች የከፋ ረሃብ አደጋ አፋፍ ላይ መሆናቸውን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሊ ÷ በአሁኑ ወቅት የረሃብ አደጋ በበርካታ…

ሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ድርድር እንዲያደርጉ ቻይና ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ሩሲያ እና ዩክሬን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የሰላም ድርድሩን እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ። ሚኒስትሩ እየተካሄደ ባለው 77ኛው የተመድ ጉባኤ ላይ ትኩረቱን በዩክሬን ላይ ባደረገው የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ…

ኢትዮጵያ 8ኛውን የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ መድረክ ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረገች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው የ8ኛው የኢትዮ -ሩሲያ የጋራ የምጣኔ ሃብት የምክክር መድረክ ዝግጅት የሚያግዝ ውይይት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተካሄዷል። የትብብር መድረኩን የሚመሩት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ…