Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ቻይና አነስተኛ ቁጥር ያላቸውን ጎሳዎች መብት ትደፈጥጣለች በሚል የቀረበባትን ውንጀላ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አነስተኛ ቁጥር ያላቸውን ጎሳዎቿን መብት ትደፈጥጣለች በሚል በአሜሪካ፣ ብሪታኒያ እና አውሮፓ ኅብረት የቀረበባትን ውንጀላ ውድቅ አደረገች፡፡ በተመድ የቻይና ቋሚ ተወካይ ዣንግ ጁን ÷ የሀገራቱን ውንጀላ ውድቅ ያደረጉት በተመድ 77ኛ…

ሞዛምቢክና ታንዛኒያ ሽብርተኝነትን በጋራ ለመዋጋት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞዛምቢክና ታንዛኒያ ሽብርተኝነትን በጋራ ለመዋጋት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የሞዛምቢክና ታንዛኒያ መሪዎች በጋራ ድንበራቸው ላይ ሽብርተኝነትንና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያለመ የመከላከያና የደህንነት…

ሩሲያ እና ዩክሬን የምርኮኛ ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን 300 የሚጠጉ የጦር ምርኮኞች ልውውጥ አድርገዋል፡፡ በልውውጡ ከተካተቱት ምርኮኞች ውስጥ 10 ለዩክሬን ተሰልፈው ሲዋጉ የነበሩ የሌላ ሀገር ወታደሮች እና የዩክሬን ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ይገኙበታል ነው የተባለው፡፡…

ምዕራባውያኑ ሩሲያን መበታተን ይፈልጋሉ – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያኑ ሩሲያን የመበታተን ሐሳብ እንዳላቸው የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ፡፡ ቭላድሚር ፑቲን እንዳሉት በአሁኑ ሰዓት ሀገራቸው በምዕራባውያኑ ጥቃት እየደረሰባት ነው፡፡ ዓላማቸውም የሀገራቸውን አንድነት ማላላት እና…

ሩሲያ ለ300 ሺህ ተጠባባቂ ጦሯ ጥሪ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለ300 ሺህ ተጠባባቂ ጦሯ ጥሪ ልታደርግ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትሩ ሰርጌ ሾይጉ አስታወቁ። ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሩሲያ “ከፊል ወታደራዊ ቅስቀሳ” እንዲደረግ ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዛሬው እለት እንዳስታወቁት…

ኢራን የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ ከዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መተማመኛ እንደምትፈልግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ ከዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መተማመኛ እንደምትፈልግ አስታወቀች፡፡ የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ እና የፈረንሳይ አቻቸው ኢማኑኤል ማክሮን በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው የመንግስታቱ ድርጅት…

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አፍሪካን ወደ ሌላ “ቀዝቃዛ ጦርነት” ውስጥ እንዳይከታት ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴኔጋል ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ኅብረት ሊቀ-መንበር ማኪ ሳል ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አፍሪካን ወደ ሌላ “ቀዝቃዛ ጦርነት” ውስጥ እንዳይከታት ጠየቁ፡፡ ማኪ ሳል ይህን ያሉት በኒውዮርክ በተካሄደው 77ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ነው፡፡…

አሜሪካ ትልቋ የጦርነቶች ምንጭ ከመሆን ልትታቀብ ይገባል – ቻይና

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በዓለም ላይ ቀዳሚዋ የጦርነት ምንጭ ከመሆን መታቀብ እንዳለባት የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን ተናገሩት፡፡ ቃል አቀባዩ ይህን ያሉት አንድ ሪፖርት አሜሪካ ከፈረንጆቹ 1991 ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በሌሎች…

የዓየር ንብረት ለውጥ በጤና እና በዕፅዋት ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓየር ንብረት ለውጥ በሰው ልጆች ጤና እና ከግማሽ በላይ በሚደርሱ የከተማ ዕፅዋት ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን አንድ ጥናት አመላከተ፡፡ ጥናቱ ከተማ ውስጥ ለተተከሉ የዛፍ ዝርያዎች ክብካቤ እንዲደረግ እና በቀጣይ ድርቅን መቋቋም የሚችሉ ዕፅዋት…

ሩሲያ ማዳበሪያ በነጻ ለአፍሪካ ልታቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ታዳጊ ለሆኑ የአፍሪካ ሀገራት በሺህ ቶኖች የሚቆጠር ማዳበሪያ በነጻ ልታቀርብ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የሩሲያ የማዕድንና የፖታሽ ማዳበሪያዎች አምራች ዩራልቼም ፥ ምርቶቹን ለአፍሪካ በነጻ ለማቅረብ መወሰኑን የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ ዲሚትሪ…