Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የአፍሪካ ከተሞች ጉባዔ በኬንያ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ከተሞች ጉባዔ በምዕራብ ኬንያ ባሕር ዳርቻ በምትገኘው ኪሱሞ ከተማ ዛሬ ተጀምሯል፡፡
ጉባዔው በመካከለኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ የአፍሪካ ከተሞች በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚያጋጥሟቸውን በርካታ ፈተናዎች ለማቃለል እና ቀጣይነት ያለው…
ዩክሬን የአዞቭስታል ተዋጊዎቿ ለሩሲያ ወታደሮች እጅ እንዲሰጡ ማዘዟን አረጋገጠች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዩክሬን በአዞቭስታል የብረት ማምረቻ ፋብሪካ መሽገው ይዋጉ የነበሩ ወታደሮቿ ለሩሲያ ኃይሎች እጅ እንዲሰጡ ትዕዛዝ መስጠቷን ገለጸች፡፡
የዩክሬን ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጽህፈት ቤት በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው፥ በማሪዮፖል ግዛት በሚገኘው…
አሜሪካ የመሳሪያ ሥርጭት እና ቁጥጥር አተገባበሯን እንድትፈትሽ ቻይና ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ መሣሪያ በታጠቁ ሁከት ፈጣሪዎች በዜጎቿ ላይ የሚፈጽሙትን የሽብር ተግባር እንድትቆጣጠርና እርምጃ እንድትወስድ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዣኦ ሊጂያን ጠየቁ፡፡
ቃል አቀባዩ በሠጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ ከመሣሪያ ጋር የተገናኙ…
ኤልሳቤት ቦርን የፈረንሳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤልሳቤት ቦርን በ30 አመታት ውስጥ የመጀመሪየዋ የፈረንሳይ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ተሾመዋል፡፡
በሀገሪቱ የሰራተኛ ሚኒስትር የነበሩት ኤልሳቤት ቦርን÷ የ61 አመቱን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር…
ሩሲያ የሚያሳስባት የስዊዲንና ፊንላንድ የኔቶ አባል መሆን ሳይሆን ሀገራቱ ኔቶ ወታደራዊ መሰረተ ልማቱን እንዲያስፋፋባቸው የሚፈቅዱ ከሆነ ነው -ፕሬዚዳንት…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የሚያሳስባት የስዊዲንና ፊንላንድ የኔቶ አባል መሆን ሳይሆን ሀገራቱ ኔቶ ወታደራዊ መሰረተ ልማቱን እንዲያስፋፋባቸው የሚፈቅዱ ከሆነ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን።
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሞስኮ በተካሄደው የጋራ…
የአውሮፓ ኅብረት ኩባንያዎች ከሩሲያ ጋዝ መግዛታቸውን እንዲቀጥሉ በቀረበው ዕቅድ ላይ ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን በማይጻረር መልኩ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ከሩሲያ ጋዝ መግዛታቸውን እንዲቀጥሉ በቀረበው ዕቅድ ላይ ተስማማ፡፡
የአውሮፓ ኅብረት ባለሥልጣናት በደረሱት አዲስ ሥምምነት መሠረት፥ ኩባንያዎች ከሩሲያ…
ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፓርላማ ሀሰን ሼክ ሞሀመድን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ።
ትናንት በተካሄደው ምርጫ የመጨረሻ ድምፅ አሰጣጥ ሞሀመድ ስልጣን ላይ የነበሩትን መሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆን አሸንፈዋል።
በምርጫው ሞሀመድ 214 ድምፅ ሲያገኙ ፋርማጆ…
የሶማሊያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው።
በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ፕሬዚዳንት መሃመድ አብዱላሂ መሃመድ ፋርማጆን ጨምሮ 39 ሰዎች በእጩነት ቀርበዋል።
የቀድሞዋ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፋውዚያ የሱፍ ሀጂ አደም ብቸኛዋ ሴት እጩ ሆነው…
ፊንላንድ ኔቶን ለመቀላቀል ወሰነች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) መቀላቀል እንደምትፈልግ በይፋ አስታወቀች።
የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ ከካቢኔያቸው ጋር በነበራቸው ስብሰባ፥ ፊንላንድ የኔቶ አባል ለመሆን በምታቀርበው የአባልነት ጥያቄ ላይ…
ቱርክ የስዊዲንና ፊንላንድ ኔቶን የመቀላቀል ፍላጎት በአዎንታ እንደማትመለከት ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ስዊዲንና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሀገር ለመሆን ላሳዩት ፍላጎት አዎንታዊ አስተያየት እንደሌላቸው አስታወቁ።
ለዓመታት ከብዙ መሰል ህብረቶች ገለልተኛ…