Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፓርላማ ሀሰን ሼክ ሞሀመድን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ።
ትናንት በተካሄደው ምርጫ የመጨረሻ ድምፅ አሰጣጥ ሞሀመድ ስልጣን ላይ የነበሩትን መሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆን አሸንፈዋል።
በምርጫው ሞሀመድ 214 ድምፅ ሲያገኙ ፋርማጆ…
የሶማሊያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው።
በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ፕሬዚዳንት መሃመድ አብዱላሂ መሃመድ ፋርማጆን ጨምሮ 39 ሰዎች በእጩነት ቀርበዋል።
የቀድሞዋ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፋውዚያ የሱፍ ሀጂ አደም ብቸኛዋ ሴት እጩ ሆነው…
ፊንላንድ ኔቶን ለመቀላቀል ወሰነች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) መቀላቀል እንደምትፈልግ በይፋ አስታወቀች።
የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ ከካቢኔያቸው ጋር በነበራቸው ስብሰባ፥ ፊንላንድ የኔቶ አባል ለመሆን በምታቀርበው የአባልነት ጥያቄ ላይ…
ቱርክ የስዊዲንና ፊንላንድ ኔቶን የመቀላቀል ፍላጎት በአዎንታ እንደማትመለከት ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ስዊዲንና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሀገር ለመሆን ላሳዩት ፍላጎት አዎንታዊ አስተያየት እንደሌላቸው አስታወቁ።
ለዓመታት ከብዙ መሰል ህብረቶች ገለልተኛ…
ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸውን የሀገሪቱ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ።
ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በትላንትናው ዕለት ከዚህ…
በሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን ወታደራዊ መንግስቱን በመቃወም ሰልፍ ወጡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሺህዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን ሀገሪቱን እያስተዳደረ ያለውን ወታደራዊ መንግስት በመቃወም አደባባይ ወጥተዋል፡፡
በትናንትናው እለት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሀገሪቱ ወታደራዊ አገዛዝ እና በፖለቲካ ተቀናቃኞች…
የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ73 ዓመታቸው ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት፡፡…
ፊንላንድ ኔቶን የምትቀላቀል ከሆነ ሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ግንቦት 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ጎረቤቷ ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶን) ለመቀላቀል የምታደርገውን ጥረት የምትቀጥል ከሆነ አጸፋዊ እርምጃ እወስዳለሁ አለች።
የፊንላንድ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሳና ማሪን…
በፍሎሪዳ ምንም የማብረር ልምድ የሌለው መንገደኛ በህመም ከወደቀው ፓይለት አውሮፕላኑን ተረክቦ በሰላም ማሳረፍ ቻለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበረራ ልምድ የሌለው መንገደኛ አውሮፕላኑን በአሜሪካ ፍሎሪዳ አውሮፕላን ማረፊያ አሳረፈ፡፡
የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪው ሮበርት ሞርጋን ግለሰቡ ከሚያበረው አውሮፕላን መልዕክት ሰማ ከበሃማስ በኩል፡፡
"አውሮፕላኑን እንዴት እንደማበር ምንም…
ዓለም አቀፉ ጥምረት በአፍሪካ ጽንፈኛ ቡድኖችን ለመዋጋት የሚያደርገውን ጥረት እንደሚቀጥል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ዓለም አቀፉ ጥምረት በአፍሪካ ጽንፈኛ ቡድኖችን ለመዋጋት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡
ከ60 በላይ አጋሮች ያሉት የዓለም አቀፉ ጥምረት ቡድን በሞሮኮዋ ማራካሽ ከተማ ባካሄደው ስብሰባ አይ ኤስን ጨምሮ በአፍሪካ…