Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ኮሮና ቫይረስ በሰሜን ኮሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኮሪያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የሃገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ አስታወቀ።
በሃገሪቱ የተገኘው የኮሮና ቨባይረስ ዝርያ አዲሱ የአሚክሮን ቫይረስ ሲሆን፥ የቫይረሱን መገኘት ተከትሎም ጥብቅ የሆነ የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሉ…
የዩክሬን የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት ሊዮኒድ ክራቭቹክ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት ሊዮኒድ ክራቭቹክ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰማ።
ክራቭቹክ ባደረባቸው ህመም ሳቢያ በ88 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
…
ዩን ሱክ ዮል አዲሱ የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት በመሆን ቃለ መሃላ ፈጸሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩን ሱክ ዮል አዲሱ የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት በመሆን በሀገሪቱ ዋና ከተማ ሴኦል በሚገኘው ብሄራዊ ምክር ቤት ቃለ መሃላ ፈፀሙ።
ፕሬዚዳንቱ በቀጣይ አምስት አመታት በሁለቱ ኮሪያዎች መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ ቃል…
ታይዋንን በተመለከተ አሜሪካ እውነታን እያዛባች ነው ስትል ቻይና ክፉኛ ወቀሰች
አዲስ አበባ፣ግንቦት 2፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ታይዋንን በተመለከተ ዩናይትድ ስቴትስ እውነታን እያዛባች ነው ስትል ቻይና ክፉኛ ወቀሰች።
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ ዩናይትድ ስቴትስ ታይዋንን በተመለከተ እያወጣች ያለችው መረጃ የተዛባ መሆኑን…
የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ነዳጅ ዘይት ላይ የጣለው እገዳ የሞስኮን ገቢ ከፍ ሊደርግ ይችላል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ነዳጅ ዘይት ላይ የጣለው እገዳ ሞስኮ በነዳጅ ዘይት የምታገኘውን ገቢ ይበልጥ ከፍ ሊያደርግ ይችላል የሚል እምነት እንዳላቸው አንድ የስዊዘርላንድ የምጣኔ ሀብት ተንታኝ ገለጹ፡፡
የስዊዘርላንዱ የምጣኔ ሀብት ተንታኝ…
የቡድን 7 አባል ሀገራት የሩሲያ ነዳጅ ዘይት ላይ እገዳ ሊጥሉ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 ሀገራት የሩሲያን ነዳጅ ዘይት ወደሀገራቸው እንዳይገባ እገዳ ሊጥሉ መሆኑ ተሰማ።
ሀገራቱ በሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ ጫና ለመፍጠር በሚል የሩሲያ ነዳጅ ዘይት ጥቅም ላይ እንዳይውል ወይም ወደ ሀገር ውስጥ…
ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የናዚን ጦር ያሸነፈችበትን የድል ቀን አከበረች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ናዚ ጀርመን እና አጋሮቹን ያሸነፈችበትን 77ኛ አመት የድል ቀን አከበረች፡፡
የድል ቀኑን ለማክበር በሺዎች የሚቆጠሩ የደንብ ልብስ የለበሱ ወታደሮች ፣ በደርዘን የሚቆጠሩ ዘመናዊ ታንኮች ፣…
የሩስያ ሰራዊት በደቡብና ምስራቃዊ ዩክሬን ጥቃቱን እያጠናከረ መሆኑ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያ ሰራዊት ሁለተኛዋን የዩክሬን ትልቅ ከተማ ማሪዮፖልን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በማሰብ በደቡብና ምስራቃዊ የዩክሬን ግዛቶች ጥቃቱን በማጠናከር ላይ እንደሚገኝ ተነገረ።
የሩስያ ጦር ትናንት በሉሃንስክ ክልል የቦንብ…
ሰሜን ኮሪያ በሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ሚሳኤል ማስወንጨፏ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 29፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሰሜን ኮሪያ በጃፓን ባህር ሚሳኤል ማስወንጨፏን የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ አዛዦች አስታወቁ።
ሰሜን ኮሪያ ያደረገችው የሚሳኤል ሙከራ በዚህ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን በተያዘው የፈረንጆቹ አመት ውስጥ ደግሞ ለ15ኛ ጊዜ የተሞከረ መሆኑን የደቡብ…
ሩሲያ በማሪፑል ለቀናት የሚቆይ ተኩስ አቁም ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በወደብ ከተማዋ ማሪፑል ለሶስት ቀናት የሚቆይ ተየኩስ አቁም ልታደርግ መሆኑን አስታውቃለች፡፡
የተኩስ አቁሙ በሩሲያ ሀይሎች ከበባ ውስጥ ከነበረው የአዞቮስታል የብረት ፋብሪካ ንፁህን ዜጎች በሰላም እንዲወጡ ለማድረግ ያለመ መሆኑን የሩሲያ…