Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሞስኮ ዩክሬን ከምዕራባውያን ያገኘቻቸውን የጦር መሳሪያ የምታጓጓዝባቸው ናቸው ያለቻቸውን የባቡር መስመሮች ከስራ ውጪ ማድረጓን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ሞስኮ ዩክሬን ከምዕራባውያን ያገኘቻቸውን የጦር መሳሪያ የምታጓጓዝባቸው ናቸው ያለቻቸውን ስድስት የባቡር መስመሮች የሀይል ጣቢያዎች በማውደም ከስራ ውጪ ማድረጓን ገለፀች። በድብደባው አራት የጦር መሣሪያ ማከማቻዎችን ጨምሮ 40 የዩክሬን ወታደራዊ…

ሰሜን ኮሪያ የባለስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የባለስቲክ ሚሳኤል ወደ ምስራቃዊ የባህር ዳርቻ ማስወንጨፏ ተሰማ፡፡ የአሁኑ የሚሳኤል ሙከራ የሃገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን የሃገራቸውን የኒውክሌር የጦር መሳሪያ አቅም በማሳደግ በጠላቶቻችን ላይ እንጠቀማለን ካሉ ከቀናት በኋላ የተደረገ…

አሜሪካ ለዩክሬን የላከቻቸው የጦር መሳሪያዎች ዓይነትና መጠን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን የላከቻቸው የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ዓይነት እና መጠን ይፋ መሆኑ ተሰማ። ባለፈው ወር የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለዩክሬን ቃል ከገቡት የጦር መሳሪያ እርዳታ ውስጥ 80 በመቶ ያህሉ የኤም- 777 መድፎች እና ጥይቶች ኬቭ…

የኬንያው ፕሬዚዳንት ምክትላቸው ከኃላፊነት እንዲነሱ መጠየቃቸውን ተከትሎ በመካከላቸው የተፈጠረው ውጥረት ተባብሷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዊሊያም ሩቶ ከኃላፊነት እንዲነሱ መጠየቃቸውን ተከትሎ በመካከላቸው የተፈጠረው ውጥረት ተባብሷል፡፡ ውጥረቱ የተባባሰው ፕሬዚዳንት ኬንያታ÷ በሀገራቸው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ላይ…

የማሊ ወታደራዊ መንግስት ከፈረንሳይ ጋር ያደረገውን ወታደራዊ ስምምነት አቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሊ ወታደራዊ መንግስት ከፈረንሳይ ጋር ያደረገውን ወታደራዊ ስምምነት ማቋረጡን አስታወቀ፡፡ የወታደራዊው መንግስት ቃል አቀባይ አብዱላይ ማይጋ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥ የማሊ ሪፐብሊክ ከቀድሞ ቅኝ ገዥ ፈረንሳይ ጋር ያደረገው ወታደራዊ…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ በሳህል ቀጠና የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች ተባብሰው መቀጠላቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አፍሪካ ሳህል ቀጠና የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች ተባብሰው መቀጠላቸውን የተባበሩት መንግስት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ገልጸዋል፡፡   አንቶኒዮ ጉተሬዝ በምዕራፍ አፍሪካ በሚገኙ ሶስት አገራት ይፋዊ የስራ ጉብኝት…

ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሊገናኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጅፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ከሩሲያው አቻቸው ፕሬዚዳንት ብላድሚር ፑቲን ጋር በዚህ ሳምንት በቱርክ ሊገናኙ መሆኑ ተሰማ፡፡ መሪዎቹ በቱርክ ተገናኝተው በወቅታዊና የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃሉ። በሩሲያ- ዩክሬን…

ሩሲያ የምዕራባውያንን ማዕቀብ እንድትቋቋም ህንድ እያገዘቻት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ምዕራባውያን የሚጥሉባትን ኢኮኖሚያዊ ማዕቀብ እንድትቋቋም ህንድ እገዛ እያደረገችላት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሞስኮ ቀደም ሲል ህንድ የሩሲያን ነዳጅ ዘይት በዶላር ወይም በዩሮ እንድትገዛ እቅድ ያቀረበች ሲሆን÷ሌሎች እቃዎችን ደግሞ…

ሩሲያ በዩክሬን 389 ኢላማዎች መምታቷን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን የሰሜን ምሥራቅ ክፍሎች እያካሄደች ባለው የማጥቃት ዘመቻ 389 ኢላማዎችን መምታቷን አስታውቃለች፡፡ በሰሜን ምሥራቅ የዩክሬን ግዛት ውስጥ ጦሯን እንደገና ማሰማራቷንም ነው ሩስያ የገለጸችው። ዩክሬይን በበኩሏ በሰሜንና…

ኔቶ አውሮፓን የግጭት ቀጠና ከማድረግ ባለፈ በእስያ ፓስፊክ ቀጠና ከሚያደርገው ትንኮሳ እንዲቆጠብ ቻይና አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አውሮፓን የግጭት ቀጠና ከማድረግ ባለፈ በእስያ ፓስፊክ ቀጠና የሚያደርገውን ትንኮሳ እንዲያቆም አስጠንቅቃለች፡፡ ቻይና ማስጠንቀቂያዋን የሰጠችው የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሊዝ ትረስ÷…