Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ጣልቃ በሚገባ ሀገር ላይ መብረቃዊ ጥቃት እንደምትፈፅም ፕሬዚዳንት ፑቲን አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቪላድሚር ፑቲን በዩክሬን ግጭት ጣልቃ በሚገባ ሀገር ላይ ሀገራቸው መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም አፀፋውን እንደምትመልስ አስጠነቀቁ። ፕሬዚዳንቱ ከሀገሪቱ የህግ አውጪ ምክር ቤት አባላት ጋር በሞስኮ ተገናኝተው በተወያዩበት ወቅት…

የተባበሩት መንግስታት ለአፍሪካ ቀንድ የድርቅ መቋቋሚያ የሚውል 1 ቢሊየን ዶላር ለመስጠት ቃል ገባ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጀኔቫ ባካሄደው ጉባኤ ለአፍሪካ ቀንድ ድርቅ መቋቋሚያ የሚውል 1 ቢሊየን ዶላር ለመስጠት ቃል ገብቷል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ ከለጋሽ አካላት…

ሩሲያ በዩክሬን ዛፖሮዢ ከተማ የሚገኝ የጦር መሳሪያ ማከማቻን ማውደሟን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከምዕራባውያን ሀገራት ለዩክሬን የተላኩ የጦር መሳሪያዎች የሚገኙበትን የጦር መሳሪያ ማከማቻ ማውደሟን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከአሜሪካ እና ከምዕራባውያን ሀገራት ወደ ኪየቭ የተላኩ ትላልቅ የጦር…

የሩሲያ – ዩክሬን ጦርነት በፍጆታ ዕቃዎች እና በአገልግሎት ዘርፉ ላይ የተከሰተውን የዋጋ ንረት ይበልጥ እንዳባባሰው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት በአውስትራሊያ፣ በአሜሪካ እና በበርካታ የአውሮፓ ሀገራት ሸማቾች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ንረት መከሰቱን ሀገራቱ መጋቢት ወር ላይ ይፋ ባደረጉት የሩብ ዓመት ሪፖርት አመላከቱ፡፡ ሀገራቱ የገንዘብ የመግዛት አቅም ግሽበት እንዳጋጠማቸውም ነው…

ሩሲያ ለፖላንድ እና ቡልጋሪያ የምታቀርበውን ጋዝ አቋረጠች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለፖላንድ እና ቡልጋሪያ ስታቀርብ የነበረውን ጋዝ ማቋረጧን አስታውቃለች፡፡   የሩሲያው ግዙፍ የነዳጅ ተቋም ጋዝፕሮም እንዳስታወቀው÷ ከሩሲያ ወደ ፖላንድ እና ቡልጋሪያ ሲላክ የነበረው የጋዝ አቅርቦት ከዛሬ ጀምሮ ተቋርጧል፡፡…

ህብረቱ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ወታደራዊ ሀይል ለማሰማራት የቀረበውን ሀሳብ እንደሚቀበለው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ወታደራዊ ሀይል ለማሰማራት ያቀረቡትን ሀሳብ በደስታ እንደሚቀበለው አስታወቋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት፥ የምስራቅ አፍሪካ…

የትዊተር ኩባንያ በ44 ቢሊዮን ዶላር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካዊው ባለሃብት ኢሎን መስክ የትዊትር ኩባንያን በ44 ቢሊዮን ዶላር በመግዛት የግላቸው አደረጉ፡፡ ለወራት ሂደት ላይ የነበረው የትዊተር ኩባንያ የግዥ ሂደት በባለአክሲዮኖችቹ የዳይሬክተሮች ቦርድ እንደተገለጸው፥…

ቻይና በዜጎቿ ሥነ-ልቦና የተቃኙ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዩኒቨርሲቲዎችን ዕውን ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ÷ የሀገሪቷ ዩኒቨርሲቲዎች ሥርዓተ-ትምህርት ከዜጎቻቸው ጥልቅ ሥነ-ልቦናዊ ዕሳቤዎች የተቀዱ መሆን እንዳለባቸው አሳሰቡ፡፡ በትናንትናው ዕለት ቤጂንግ በሚገኘው ሬንሚን ዩኒቨርሲቲ በነበራቸው የጉብኝት መርሃ-ግብር…

ጀርመን በሩሲያ ነዳጅ ዘይት ላይ የተጣለውን ማዕቀብ እንድትቀበል የአውሮፓ ፓርላማ አባላት አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን  በሩሲያ  ነዳጅ ዘይት ላይ የተጣለውን ማእቀብ ማክበር ይኖርባታል ሲሉ የአውሮፓ ፓርላማ አባላት አሳሰቡ፡፡ በአውሮፓ ፓርላማ ከሁሉም የፖለቲካ ቡድኖች የተውጣጡ ሕግ አውጪዎች ቡድን ጀርመን በሩሲያ የኃይል ምንጮች ላይ እገዳ…

የዓለም የጦር መሳሪያ አመታዊ ግብይት ከ2 ትሪሊየን ዶላር አለፈ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ሃገራት ወታደራዊ ሀይል ለመገንባት የሚያወጡት አመታዊ የጦር መሳሪያ ግብይት በፈረንጆቹ 2021 አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። የስቶክሆልም ዓለም አቀፍ የሰላም ምርምር ኢንስቲቲዩት ባወጣው ሪፖርት ዓለም ላይ ለወታደራዊ…