Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ የኢኮኖሚ እና ንግድ ጉዳዮችን ለፖለቲካ ፍጆታ ከማዋል እንድትቆጠብ ቻይና ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በቻይና የኢኮኖሚ እና ንግድ ጉዳዮች ላይ ያላትን የተሳሳተ አቀራረብ በአስቸኳይ እንድታርም የቻይና ንግድ ሚኒስቴር አስጠነቀቀ፡፡
የቻይና ንግድ ሚኒስቴር ÷ ቻይና በምታደርጋቸው የንግድ እንቅሥቃሴዎች ላይ ጫና በመፍጠር ኢኮኖሚዋን ለመጉዳት…
አሜሪካ የኢኮኖሚ እና ንግድ ጉዳዮችን ለፖለቲካ ፍጆታ ከማዋል እንድትቆጠብ ቻይና ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በቻይና የኢኮኖሚ እና ንግድ ጉዳዮች ላይ ያላትን የተሳሳተ አቀራረብ በአስቸኳይ እንድታርም የቻይና ንግድ ሚኒስቴር አስጠነቀቀ፡፡
የቻይና ንግድ ሚኒስቴር ÷ ቻይና በምታደርጋቸው የንግድ እንቅሥቃሴዎች ላይ ጫና በመፍጠር ኢኮኖሚዋን ለመጉዳት…
ሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ድርድራቸውን ነገ በኦንላይን ሊቀጥሉ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ድርድራቸውን ነገ በቀጥታ (ኦንላይን) ሊቀጥሉ ነው።
የዩክሬን ተደራዳሪ ዴቪድ አራካሚያ ሁለቱ ሃገራት በቱርክ ስኬታማ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውሰው፥ በነገው እለት በኦንላይን ቀጣይ ድርድራቸውን ያካሂዳሉ ብለዋል።…
ቻይና በዓለም ፈጣን የተባለውን የኤሌክትሪክ መርከብ ስራ ላይ አዋለች
አዲስ አበባ፣መጋቢት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ቻይና በዓለም አቀፍ ደረጃ ፈጣን የተባለውን የኤሌክትሪክ መርከብ ስራ ላይ ማዋሏን አስታውቃለች፡፡
1 ሺህ 3 መቶ መንገደኞችን የመያዝ አቅም ያለው እና በኤሌክትሪክ ባትሪዎች የሚሰራው ይህ መርከብ÷ ትናንት በመካከለኛው ቻይና ሁቤ ግዛት…
ሩሲያ እና ቻይና ምዕራባውያን ከዩክሬን ቀውስ ጋር ተያይዞ በሞስኮ ላይ የጣሉትን ማዕቀብ ኮነኑ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ እና የቻይና አቻቸው ዋንግ ዪ ምዕራባውያን በሞስኮ ላይ የጣሉትን ማዕቀብ አውግዘዋል፡፡
ሰርጌይ ላቭሮቭ÷ ምዕራባውያን ሩሲያ በዩክሬን ላይ በወሰደችው እርምጃ ሳቢያ የጣሉት ማዕቀብ…
ሩሲያ 10 የተለያዩ አገራት ዲፕሎማቶች ሞስኮን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 10 የተለያዩ አገራት ዲፕሎማቶች በ72 ሰዓታት ውስጥ ሞስኮን ለቀው እንዲወጡ ማዘዟ ተሰምቷል፡፡
ዲፕሎማቶቹ የሞስኮን ገጽታ ለማበላሸት ተንቀሳቅሰዋል በሚል ነው ከሩሲያ እንዲወጡ የታዘዙት፡፡
ከሩሲያ እንዲወጡ…
ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የምሥራቅ አፍሪካን ማኅበረሰብ ተቀላቀለች
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የምሥራቅ አፍሪካን ማኅበረሰብ ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱ ተገለጸ፡፡
ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የቀጠናው ሀገራት ዜጎች ያለገደብ በመንቀሳቀስ በሚያከናውኗቸው ነፃ የግብይት እና የንግድ ትሥሥር…
ፕሬዚዳንት ፑቲን እና ዜለንስኪ የፊት ለፊት ውይይት እንዲያደርጉ ስምምነት ላይ መደረሱን ሞስኮ ገለፀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን በኢስታንቡል ባካሄዱት የሰላም ድርድር መሰረት ፕሬዚዳንት ፑቲን እና ዘለንስኪ የፊት ለፊት ውይይት ለማድረግ ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን ሞስኮ አስታወቀች፡፡
የሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ድርድር…
የደቡብ ኮሪያ፣ የጃፓን እና አሜሪካ የጦር ባለሥልጣናት በቀጠናዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ ሊመክሩ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ ጦር አዛዥ ዎን ኢንቾል እንዲሁም የአሜሪካ እና የጃፓን አቻዎቻቸው ማርክ ሚሊ እና ኮጂ ያማዛኪ በነገው ዕለት በቀጠናዊ የደኅንነት ጉዳዮች ላይ እንደሚመክሩ ተገለጸ፡፡
የጦር አዛዦቹ በሃዋይ ተገናኝተው እንደሚመክሩ ሲ ጂ ቲ ኤን…
ምዕራባውያን በሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ ሚዛናዊነት ይጎድላቸዋል – ቻይና
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን ሰብአዊ መብትን በተመለከተ የሚያሳዩት ሚዛናዊነት የጎደለው አተያይ ተቀባይነት እንደሌለው ቻይና ገለጸች፡፡
ቤጂንግ ምዕራባውያን ሀገራት በኢራቅ፣ በአፍጋኒስታን እና በሶሪያ በነበረው ጦርነት እና ሰብአዊ መብት ላይ እና አሁን…