Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የሩሲያ ምርቶቿን በሀገር ውስጥ ምንዛሬ የመሸጥ ውሳኔ በህንድ ተቀባይነት አገኘ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በምዕራባዊያን የተጣለባትን ማዕቀብ ተከትሎ ወደ ወጭ ሀገር የምትልካቸውን ምርቶቿን በሀገር ውስጥ ምንዛሬ መሸጥ እንደምትጀምር ያስተላለፈችው ውሳኔ በህንድ ተቀባይነት አግኝቷል።
በህንድ እና በሩሲያ ለሚደረገው የንግድ ልውውጥ በሩፒ እና…
ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን እና ቭላድሚር ፑቲን ቀጣዩን የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር በቱርክ ለማካሄድ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶኻን እና የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቀጣዩን የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር በቱርክ ኢስታምቡል ለማካሄድ መስማማታቸው ተገለፀ፡፡
የቱርክ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ ሁለቱ መሪዎች…
የፑቲን ስልጣን የሚወሰነው በመረጧቸው ሩስያውያን እንጂ በባይደን አይደለም – የክሬምሊን ቃል አቀባይ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ፑቲን ስልጣን የሚወሰነው በመረጧቸው ሩስያውያን እንጂ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አይደለም ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ፡፡
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፖላንድ ከዩክሬን…
ሩሲያ “ዶንባስን ነጻ ወደ ማውጣት” ፊቷን ማዞሯን የሃገሪቱ የጦር ባለሥልጣናት አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ቀዳሚ ዓላማ “ዶንባስን ነጻ ማውጣት” ነው ሲሉ የጦር ባለሥልጣኖቿ ገለጹ፡፡
“ኮሎኔል ጀኔራል ሰርጌ ሩድስኮይ አሁን የዩክሬን ወታደራዊ ኃይል ለሩሲያ ስጋት ሊሆን በሚችልበት ደረጃ ላይ ባለመሆኑ ሙሉ ትኩረታችን ዶንባስን ነጻ ለማውጣት…
ምዕራባውያኑ ለሩሲያ – ዩክሬን ጦርነት መፍትሄ እንዲያፈላልጉ ባይደን ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ምዕራባውያን አጋሮቻቸው ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ለምታደርገው ጦርነት መፍትሄ እንዲያፈላልጉ ጠየቁ፡፡
ጆ ባይደን ዛሬ ወደ አውሮፓ ሃገራት አምርተዋል።
የጉዟቸው አላማም አሜሪካ ከምዕራባውያን አጋሮቿ ጎን በመቆም…
በሩሲያ ላይ እየተጣሉ ያሉ ማዕቀቦች አውሮፓን ዋጋ እያስከፈሉ ነው – የግሪኩ ጠቅላይ ሚኒስትር
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ላይ እየተጣሉ ያሉ ተደጋጋሚ ማዕቀቦች በአውሮፓ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጫና በመፍጠር ዋጋ እያስከፈሉ በመሆኑ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ሲሉ የግሪኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪርያቆስ ሚትሶታኪስ አስጠነቀቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሲ ኤን ኤን ጋር…
የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት የአውሮፓ ህብረት ድጋፉን አዘገየብን ሲሉ ወቀሳ አሰሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ዩክሬንን ለመረዳት ዘግይተዋል ሲሉ የዩክሬኑ ፕሬዚደንት ቭሎዶሚር ዘነልስኪ ቅሬታቸውን ገለጹ፡፡
የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት መደበኛ ስብሰባቸውን በብራስልስ ባካሄዱበት ወቅት ምዕራባውያን ሀገራት ለዩክሬን የጦር…
ሩሲያ የነዳጅ ዘይት ምርቷን በሩብል ወይም በቢት ኮይን ልትሸጥ እንደምትችል ገለጸች
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ወደ ውጭ የምትልከውን የነዳጅ እና የጋዝ ምርት የአገር ውስጥ መገበያያ በሆነው ሩብል ወይም በቢት ኮይን ልትሸጥ እንደምትችል አስታውቃለች፡፡
በሩሲያ ፓርላማ የኢነርጅ ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ፓቬል ዛቫልኒ እንደገለጹት÷የአሁን ላይ በአገሪቱ…
ምዕራባውያን ለዩክሬን የሚያደርጉትን ድጋፍ ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን መሪዎች ለዩክሬን የሚያደርጉትን የተለያዩ ድጋፎች ለማጠናከርና ለማስፋፋት ተስማምተዋል፡፡
የምዕራባውያን የቡድን 7 ሀገራት መሪዎች በብራሰልስ ባካሄዱት ስብሰባ፥ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያደረገችውን ወረራ እንደሚያወግዙ እና ለዩክሬን…
የዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት በአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ገጽታ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳደራል-አንድሬይ ማስሎቭ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት በአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ገጽታ ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር በሞስኮ የአፍሪካ ጥናት ማዕከል ዳይሬክተር አንድሬይ ማስሎቭ ተናገሩ፡፡
ዳይሬክተሩ ከአር ቲ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር በነበራቸው ቆይታ…