Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የአውሮፓ ህብረት የጦር ወንጀል መርማሪዎችን ወደ ዩክሬን ሊልክ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በዩክሬኗ ቡቻ ከተማ የተፈፀመውን የጦር ወንጀል የሚመረምር ቡድን ወደ ዩክሬን ሊልክ መሆኑን አስታወቀ። የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዶሚር…

ቻይና የአውሮፓ ኅብረት አሳሳች መረጃ አነፍናፊ ኤጀንሲዎች ከዩክሬን ጋር በተያያዘ የሚያቀርቡባትን ውንጀላ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የአውሮፓ ኅብረት አሳሳች መረጃ አነፍናፊ ኤጀንሲዎች በዩክሬን ግጭት ላይ ያለኝን አቋም በተሳሳተ መልኩ አቅርበዋል ስትል ተቃወመች፡፡ የአውሮፓ ኅብረት አሳሳች መረጃ አነፍናፊ ኤጀንሲዎች፥ ቻይና ከሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ጋር በተያያዘ…

ተመድ በቡቻ የተፈጸመውን ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጥሪ አቀረበ

አዲሰ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬኗ ከተማ ቡቻ የተፈፀመውን የንፁሀን ዜጎች ግድያ ገለልተኛ አካል እንዲያጣራው የመንግስታቱ ድርጅትዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጉቴሬዝ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት የሞቱ የንፁሀን ዜጎችን ምስል በማየቴ…

ከ90 በላይ ስደተኞች በሜዲትራንያን ባህር መስጠማቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ90 በላይ ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በሜዲትራንያን ባህር መስጠሟ ተሰማ። ጀልባዋ በሳምንቱ መጨረሻ ከሊቢያ ስደተኞችን ጭና ወደ አውሮፓ ለማሻገር ስትሞክር መስጠሟን አሶሺየትድ ፕረስን ጠቅሶ ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል።…

የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች የሠላም ሥምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ መሪዎች በወታደራዊ አቅርቦት ላይ ሳይስማሙ ያቆዩትን ጉዳይ እልባት ሰጥተው የሠላም ሥምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ሥምምነቱን የተፈራረሙት በጎረቤት ሱዳን የተካሄደውን ሽምግልና ተከትሎ መሆኑን ኤ ኤፍ ፒ ዘግቧል። ፕሬዚዳንት…

ሩሲያ ዕዳቸውን በሩብል የሚከፍሉ “ጠላት” ያለቻቸውን ሀገራት ዝርዝር ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እዳቸውን በሩብል የሚከፍሉና “ጠላት” ብላ የፈረጀቻቸውን ሀገራት ዝርዝር ይፋ አድርጋለች፡፡ በሩሲያ በጠላትነት የተፈረጁት ሀገራት ሃያ ሰባቱን የአውሮፓ አባል ሀገራት ጨምሮ ሞናኮ፣ ስዊዘርላንድ፣ ኖርዌይ፣ አይስላንድ እና ሳን ማሪኖ፣…

ዩክሬን ለሩሲያ ግልጽ ጠላት መሆኗን አሳይታለች-ዲሚትሪ ፔስኮቭ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊቷ ዩክሬን የሩሲያ የረጅም ጊዜ ጠላት መሆኗን አሳይታለች ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ፡፡ ቃል አቀባዩ ለቤላሩስ የቴሌቪዥን ጣቢያ እንደተናገሩት÷ ዩክሬን ለእኛ የደህንነት እና ህልውና ስጋት የሆነች ሀገር ናት፤አሁን…

ብሪታኒያ ከሩሲያ በሚገቡ የብረት ምርቶች ላይ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ ከሩሲያ በሚገቡ አንዳንድ የብረት ምርቶች ላይ እገዳ መጣሏን አስታውቃለች፡፡ የለንደን የብረታ ብረት አቅራቢ ድርጅት (ኤልኤምኢ) እንዳስታወቀው ከሩሲያ የሚገቡ ብረቶች በብሪታኒያ መጋዘኖች ውስጥ እንዳይቀመጡ…

ሩሲያ ከዛሬ ጀምሮ የነዳጅ ክፍያ በሩብል እንዲሆን ደነገገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ሀገራቸው ነዳጅ በሩብል ለመሸጥ የሚያስችላትን ድንጋጌ ፈረሙ፡፡ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ÷ ሀገራት ከዛሬ ጀምሮ በሩሲያ ባንኮች አካውንት እንዲከፍቱና የነዳጅ ሽያጭ ክፍያቸውን በሩሲያ መገበያያ ገንዘብ ሩብል…

ሩሲያ በአውሮፓ ህብረት አመራሮች ላይ የጉዞ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት አመራሮች ወደ ሩሲያ እንዳይገቡ መታገዳቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በአመራሮቹ ላይ የተጣለው እገዳ ሞስኮ ዩክሬን ላይ ከወሰደችው ወታደራዊ እርምጃ ጋር በተያያዘ በምዕራባውያን ለተጣለባት ማዕቀብ የአጸፋ ምላሽ…