Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የሩሲያው ፕሬዚዳንት እና የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የሩሲያ እና ዩክሬን ቀውስን አስመልክተው ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት ጋር የሩሲያን እና የዩክሬንን ቀውስ በሰላማዊ መንገድ መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ጋር በተያያዘ በስልክ ተወያዩ። ፕሬዜዳንት ፑቲን በሩሲያ እና በዩክሬን ተወካዮች…

ኔቶ በዩክሬን ግጭት ውስጥ ገባ ማለት 3ኛው የዓለም ጦርነት ተጀመረ ማለት ነው- ቻርለስ ሚሼል

አዲስ አበባ፣መጋቢት 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን አገሮች ድርጅት ( ኔቶ) በዩክሬን ግጭት ውስጥ ከገባ 3ኛው የዓለም ጦርነት ተጀመረ እንደማለት ነው ሲሉ የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ቻርለስ ሚሼል ተናገሩ፡፡ የኅብረቱ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ዛሬ ለንባብ…

ሩሲያ እና ዩክሬን ውይይታቸውን በቪዲዮ ኮንፈረንስ ሊቀጥሉ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና የዩክሬን ተወካዮች ውይይታቸውን በቪዲዮ ኮንፈረንስ ሊቀጥሉ መሆኑን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል፡፡ እንደ ቃል አቀባዩ ገለፃ በውይይቱ የፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አማካሪ ቭላድሚር ሜዲንስኪ የሩሲያ…

ሩስያ በፖላንድ ድንበር አካባቢ የሚገኘውን የዩክሬን ጦር ሰፈር በአየር መደብደቧ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ በአየር የምታረገውን ጥቃት በማስፋት በፖላንድ ድንበር አካባቢ የሚገኘውን የዩክሬን ጦር ሰፈር በተደረጋጋሚ መደብደቧን የአካባቢው ባለስልጣናትና የዓይን መስክሮች መናገራቸው ተሰማ። የዩክሬን ምዕራባዊ ግዛት የሆነችው የልቪቭ ክልል ዋና…

የቀድሞው የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሩፒያህ ባንዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሩፒያህ ባንዳ በ85 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ሩፒያህ ከፈረንጆቹ 2008 እስከ 2011 የዛምቢያ ፕሬዚዳንት በመሆን ሃገራቸውን መርተዋል። ከዚያ ቀደም ብሎ በጭንቅላት ውስጥ ደም…

በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል በተደረጉ ውይይቶች አወንታዊ ለውጦች ታይተዋል – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል የተደረጉ ሶስት ወይይቶች ያለስምምነት ቢጠናቀቁም አወንታዊ ለውጦች መታየታቸውን የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡   ፕሬዚዳንቱ ከቤላሩሱ አቻቸው አሌክሳንደር ሎካሼንኮ ጋር በነበራቸው ውይይት…

የዶኔስክ ሪፐብሊክ ኃይሎች የዩክሬኗን የቮልኖቫካ ከተማ ተቆጣጠሩ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዶኔስክ ሪፐብሊክ ኃይሎች የዩክሬኗን የቮልኖቫካ ከተማ መቆጣጠራቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኢጎር ኮናሼንኮቭ እንደገለፁት የዶኔትስክ ሪፐብሊክ ሃይሎች ቡድን የቮልኖቫካ ከተማን…

የሩሲያ እና ዩክሬን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በቱርክ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ እና በቀጠናው ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ታሳቢ ያደረገ ውይይት ዛሬ በቱርክ አንታሊያ ማካሄድ ጀምረዋል፡፡   በቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዘጋጅነት የሚካሄደው…

ቻይና ኢንዱስትሪዎቿ የካርበን ልቀትን እንዲቀንሱ የምታደርገውን የፋይናንስ ድጋፍ እንደምትቀጥል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ኢንዱስትሪዎቿ የሚለቁትን የበካይ ጋዝ መጠን እንዲቀንሱና ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅእኖዎች መቋቋሚያ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጓን እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ በቻይና ህዝባዊ ብሄራዊ ኮሚቴ አምስተኛ የፖለቲካ ምክክር ጉባኤ ላይ…

ሁዋዌ ከአካባቢ ብክለት ነጻ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን ጨምሮ የ5ጂ አገልግሎት ለማዳረስ የሚሠሩ ኩባንያዎችን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚገኙ የኔትወርክ አገልግሎት ሠጪዎች እና አጋሮች ጋር ኃይል ቆጣቢ እና ከአካባቢ ብክለት ነጻ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን እውን ለማድረግ እንደሚሠራ አስታወቀ፡፡ ሁዋዌ ይህን ያስታወቀው በዚህ ዓመት ጎልቶ በወጣበት ከፈረንጆቹ…