Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የአውሮፓ ሀገራት ሩሲያ እና ህዝቦቿን ሊያከብሩ ይገባል – ፕሬዚዳንት ማክሮን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በሰላም እንዲፈታ ከተፈለገ የአውሮፓ ሃገራት ሩሲያን እና ህዝቦቿን ሊያከብሩ እንደሚገባ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አሳሰቡ፡፡   ፕሬዚዳንቱ በቅድመ ምርጫ…

አሜሪካ እና ጃፓን በጥር ወር ከፍተኛ የንግድ ጉድለት አጋጠማቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ጃፓን በጥር ወር ከፍተኛ የንግድ ጉድለት እንዳጋጠማቸው ተገለጸ፡፡ አሜሪካ ከፍተኛ ነው የተባለለትን የንግድ ዋጋ ጉድለት ያስመዘገበችው የገቢ ንግዷ በመጨመሩ እና የወጪ ንግዷ በመቀነሱ መሆኑን የሀገሪቷ ንግድ ሚኒስቴር ማክሰኞ ዕለት…

ሦስተኛው የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ውይይት ተጨባጭ ውጤት ማምጣት አልቻለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስተኛው የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ድርድር ተጨባጭ ውጤት ሳያመጣ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የሩሲያ ልዑካን ቡድን መሪ ቭላድሚር ሜዲንስኪ ከውይይቱ በኋላ እንደተናገሩት÷ በፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገው ውይይት ምንም የረባ ለውጥ…

ፓኪስታን የምዕራባውያን “ባሪያ” አይደለችም- ጠ/ሚ ኢምራን ካህን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ የ22 አገራት ዲፕሎማቶች ሩሲያ በዩክሬን ላይ እየወሰደች ያለውን ወታደራዊ እርምጃ እንድታወግዝ ያቀረቡትን ጥሪ ውድቅ አድርጋለች፡፡   የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በቅርቡ ሩሲያ በዩክሬን ላይ…

የሶማሊያ የጸጥታ ሃይል የአገሪቷን ሰላም የማስከበር ሃላፊነት ከአሚሶም በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊረከብ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ የጸጥታ ሃይል የአገሪቷን ሰላም የማስከበር ሃላፊነት በሁለት ዓመት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ሰላም አስከባሪ ተልዕኮ (አሚሶም) ሊረከብ መሆኑ ተገለጸ።   የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር…

የሩሲያ ጦር በዩክሬን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጦር በዩክሬን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ማድረጉ ተሰማ። ጊዜያዊ የተኩስ አቁሙ በበርካታ የዩክሬን ከተሞች ከዛሬ ጀምሮ እንደሚተገበር ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል። የተኩስ አቁሙ ለዜጎች ሰብዓዊ መተላለፊያ…

በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ በእጅጉ እየጨመረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ ላይ በእጅጉ ጭማሪ መታየቱ ተገለጸ፡፡ አሁን ላይ የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ 139 ነጥብ 13 ዶላር ሲሆን፥ ከፈረንጆቹ 2008 አጋማሽ ጀምሮ ከፍተኛ ጭማሪ እንደሆነም ነው የተገለጸው ፡፡ ከነዳጅ…

ቻይና አንዳንድ የእንግሊዝ ፖለቲከኞች በታይዋን ጥያቄ ላይ “በእሳት ከመጫወት” እንዲታቀቡ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ አንዳንድ የእንግሊዝ ፖለቲከኞችን በታይዋን ጥያቄ ላይ “በእሳት ከመጫወት” እና ከጸረ-ቻይና ሤራቸው እንዲታቀቡ አሳሰበ፡፡ በፈረንጆቹ መጋቢት ሦስት በዩናይትድ ኪንግደም “የታይዋንን ዴሞክራሲ እንደግፍ”…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ሃገራቸው ከዩክሬን እና ከውጭ አጋሮች ጋር ለመነጋገር ዝግጁ መሆኗን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሞስኮ ከዩክሬን እና ከውጭ አጋሮች ጋር ለመነጋገር ዝግጁ መሆኗን አስታወቁ።   ፕሬዚዳንት ፑቲን ከቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል።  …

በመዲናዋ ከ3 ሺህ 600 ሄክታር በላይ የመንግሥት የመሬት ይዞታዎች ዲጂታል ካርታ እየተዘጋጀላቸው ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከ3 ሺህ 600 ሄክታር በላይ ለሚሆኑ የፌደራል መንግሥት የመሬት ይዞታዎች የዲጂታል ካርታ እየተዘጋጀላቸው መሆኑን የፌዴራል የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ።   የኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሌንሳ መኮንን…