Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ከተመድ የኢትዮጵያ ሰብአዊ ጉዳዮች የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ዑመር ከተመድ የኢትዮጵያ ሰብአዊ እርዳታ ሃላፊ ዶር ካትሪን ሱዚ የተመራ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልዑካን ቡድን ከክልሉ መንግስት ጋር በዘላቂ ልማት…
በቻይና 133 ዜጎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ተከሰከሰ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና 133 የሚሆኑ መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን መከስከሱ ተሰምቷል፡፡
ባለቤትነቱ የምስራቅ ቻይና አየር መንገድ የሆነው ይህ አውሮፕላን፥ ጉዋንግዚ ጉዋንግ በተሰኘ ክልል ነው የተከሰከሰው፡፡
አውሮፕላኑ በተራራ ላይ በተነሳ…
ፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻ ዋና ዓላማ ዶንባስን ከዘር ማጥፋት ወንጀል መታደግ ነው አሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን የተካሄደ ያለው የሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻ ዋና ዓላማ ዶንባስን ከዘር ማጥፋት ወንጀል ነፃ ማውጣት ነው ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡
ፕሬዚደንቱ በሉዚን ስታዲየም ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት፥ሩሲያ ያካሄደችው…
ሶማሊያ በአስር ዓመታት ውስጥ እጅግ የከፋ የተባለው ድርቅ እንዳጋጠማት ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሊያ በአስር ዓመታት ውስጥ ሶስተኛው እና እጅግ አሰከፊ የተባለው ድርቅ እንዳጋጠማት ተገለጸ፡፡
በማዕከላዊ ሶማሊያ እና በደቡብ ሶማሊያ የሚገኙ መንደሮች በተከሰተው አስከፊ ድርቅ ክፉኛ የተጎዱ አካባቢዎች መሆናቸው ተመላክቷል።
በተለይ…
አገራትን በመውረር ብዙዎችን በቦምብ የገደለችው አሜሪካ ፑቲንን “የጦር ወንጀለኛ” የማለት ሞራል ሊኖራት አይችልም – የሩስያ ቃል አቀባይ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራቅን ጨምሮ የውጭ አገራትን በመውረር በዓለም ዙሪያ በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በቦምብ የገደለች አሜሪካ ፑቲንን የጦር ወንጀለኛ የማለት ሞራል የላትም ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ፡፡
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን…
በደቡብ ሱዳን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለአንድ ዓመት ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በደቡብ ሱዳን ያለውን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለተጨማሪ አንድ ዓመት እንዲራዘም ድምጽ መስጠቱ ተገልጿል፡፡
ምክርቤቱ ሀገሪቱ ወደ እርስ በርስ ጦርነት እንዳትመለስ የፖለቲካ…
ሩሲያ ለውጭ ሀገራት የምታቀርበውን የጥራጥሬ ምርት ለጊዜው አቆመች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለምስራቅ አውሮፓ፣ ምዕራብና መካከለኛው እስያ ሀገራት የምታቀርበውን የጥራጥሬ ምርት ለጊዜው ማቆሟን አስታውቃለች፡፡
ሞስኮ ከዩክሬን ጋር በተያያዘ የሚጣሉ ማዕቀቦች እየጨመሩ መምጣታቸውን ተከትሎ የሀገር ውስጥ የምግብ ፍጆታን…
ብሪታኒያ ከ370 በላይ ተጨማሪ ሩስያውያን ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣መጋቢት 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር ቅርበት አላቸው ባለቻቸው ከ370 በላይ ተጨማሪ የሩስያ ዜጎች ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታውቃለች፡፡
ብሪታኒያ በፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አጋሮች ናቸው ባለቻቸው የሩስያ ዜጎች ላይ ማዕቀቧን አጠናክራ…
ቻይና በፈረንጆች 2022 የኢንዱስትሪ ምርቷ 7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ማሳየቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በፈረንጆች 2022 በመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት ብቻ የሀገሪቱ የኢንዱስትሪ ምርት 7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ማሳየቱ ተገለጸ፡፡
ቻይና የኮቪድ ወረርሽኝ ቀውስ እና ሌሎች ዓለማቀፍ የኢኮኖሚ እድገት ተውሳኮችን ተቋቁማ እመርታ ያለው ፈጣን እና…
የሩሲያ ጦር የኬርሰን ክልልን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጦር በዩክሬን እያካሄደ ባለው ወታደራዊ ዘመቻ በአገሪቱ ደቡባዊ ክፍል የምትገኘውን የኬርሰንን ክልል ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ሜጀር ጄኔራል ኢጎር ኮናሼንኮቭ እንዳሉት፥…