Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የሩስያ ጦር በኪየቭ የሚገኘውን በአውሮፓ ትልቁን የኑውክሌር ማብላያ ያዘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያ ጦር በደቡብ ምዕራብ ዩክሬን በምትገኘው ዝፖሮዢያ ሌሊቱን ሙሉ ውጊያ ካደረገ በኋላ በአውሮፓ ትልቁ እንደሆነ የሚነገርለትን የኒውክሌር ማብላያ እንደተቆጣጠረ የዩክሬን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል፡፡
“በአሁኑ ጊዜ ዝፖሮዢያ በሩሲያ ጦር…
ሩሲያ እና ዩክሬን ሰብአዊ መተላለፊያ መስመር ለማዘጋጀት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለቱ ሀገራት ትናንት በቤላሩስ ባደረጉት ሁለተኛ ዙር ድርድር ንጹሃን ከጦርነቱ ቀጠና እንዲወጡ የሚያስችል ሰብአዊ መተላለፊያ መስመር ለማዘጋጀት ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰምቷል።
በዚህም ንጹሃንን ከጦርነት ቀጠና ለማስወጣት…
የሩስያ ወታደራዊ ኃይል የዩክሬኗን ኬርሰን ከተማ ተቆጣጠረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሩስያ ኃይል በሰባተኛ ቀኑ ወታደራዊ ዘመቻ በደቡብ ዩክሬን የምትገኘውን ኬርሰን ከተማ መቆጣጠሩን አስታውቋል፡፡
የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እንዳስታወቀው፥ የሩስያ ጦር በጥቁር ባህር አካባቢ የምትገኘውን የኢኮኖሚ…
በጦርነቱ ምክንያት ከዩክሬን ወደ ጎረቤት ሀገራት ለመሻገር የሚሞክሩ አፍሪካውያን የዘረኝነት ተጽእኖ እየደረሰብን ነው አሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነትን በመሸሽ ከዩክሬን ወደ ተለያዩ ጎረቤት ሀገራት ለመሻገር የሚሞክሩ አፍሪካውያን በቆዳ ቀለማቸው ምክንያት ተጽእኖ እየደረሰባቸው መሆኑን ተናገሩ።
ጦርነቱን በመሸሽ ከዩክሬን ወደ ተለያዩ ጎረቤት ሀገራት ለመሸሽ በሞከሩ…
ቻይና በ2022 ከፍተኛ የግብር ማሻሻያ ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በ2022 የ 173 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የግብር ቅናሽ ልታደርግ መሆኗን አስታወቀች፡፡
የቻይና ገንዘብ ሚኒስትር ሊዩ ኩን ÷ ቻይና ቅናሹን የምታደርገው በቴክኖሎጂ፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በሰብዓዊ ዘርፍ፣ በዘመናዊ ግብርና እና በቀጠናዊ ጉዳዮች…
ቻይና በድርቅ ለተጎዱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደምታደርግ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በድርቅ ለተጎዱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደምታደርግ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ገለጹ።
ሃገሪቱ በድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው የአካባቢው ሀገራት አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደምታደርግ ከሶማሊያ የውጭ…
ሱዳናውያን ወታደራዊ መንግስታቸውን መቃወማቸውን ቀጥለዋል
አዲስ አበባ፣የካቲት 22፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሱዳናውያን ወታደራዊ መንግስታቸውን በመቃዎም አሁንም ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡
ባለፈው አመት የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት በመቃወም በሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን በካርቱም ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግስት ፊት ለፊት ባደረጉት…
የሩሲያ-ዩክሬንን ጉዳይ በተመለከተ ቻይና ሁሌም ከሰላምና ፍትህ ጎን የምትቆም መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊውን የሩሲያና ዩክሬን ጉዳይን በተመለከተ ቻይና ሁሌም ከሰላምና ፍትህ ጎን የምትቆም መሆኗን የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን በተናገሩ፡፡
ቃል አቀባዩ በዛሬው እለት እንደተናገሩት፥ ቻይና በሩሲያ እና…
የሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ድርድር በቤላሩስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ድርድር በዛሬው እለት በቤላሩስ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በቤላሩስ የሚደረገው የሁለቱ አገራት የሰላም ድርድር በዩክሬን የሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻን ለማስቆም ያለመ ስለመሆኑ ተመላክቷል፡፡…
ፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያ የኑክሌር መከላከያ ሀይል በተጠንቀቅ እንዲቆም አዘዙ
አዲስ አበባ፣የካቲት 20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሀገሪቱ የኑክሌር መከላከያ ኃይል በተጠንቀቅ እንዲቆም አዘዙ።
ፕሬዚዳንቱ ትዕዛዙን የሰጡት ከሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር ሰርጌይ ሾይጉ እና ከካቢኔ ኃላፊ ቫለሪ ገራሲሞቭ ጋር ውይይት ካደረጉ…