Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የአፍሪካ የባህር አጠቃቀም ቻርተር ህገ ወጥነትን ለመከላከል ይረዳል-የአፍሪካ ህብረት
አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የባህር አጠቃቀም ቻርተር ህገ ወጥነትን ለመከላከል እንደሚረዳ_የአፍሪካ ህብረት ገለጸ፡፡
የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ የባህር ጸጥታና ደህንነት እና እድገት ቻርተር መኖር ለአህጉሪቱ አባል ሀገራት ሽብርተኝነትን፣ የመርከቦችን እገታ፣ ህገወጥ…
እስራኤል በአፍሪካ ሕብረት ውስጥ የታዛቢነት ቦታ አገኘች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ያይር ላፒድ ይህ ቀን የእስራኤልንና የአፍሪካን ግንኙነት በደስታ የምናከብርበት ነው ብለዋል፡፡
ለዲፕሎማሲያዊ ስኬቱም የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት ትብብር እና በህብረቱ አባል…
የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮናን ቫይረስ መነሻ ለማወቅ ለሚያካሂደው ተጨማሪ ጥናት ያቀረበውን ጥያቄ ቻይና ውድቅ አደረገች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በኮቪድ 19 መነሻ ላይ በመጀመሪያ ጥናቴ አልዳሰስኳቸውም ላላቸው ጉዳዮች ቻይና መረጃዎችን እንድትሰጠውና በኮሮና ቫይረስ ላይ ለሚያካሂደው ተጨማሪ ጥናትም የተለመደ ትብብሯን እንድታሳይ ጠይቋል፡፡
የቻይና ምክትል ጤና ሚኒስትር…
በቱኒዚያ ስደተኞችን የያዘች ጀልባ ሰጥማ 17 ስደተኞች ህይወታቸው አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱኒዚያ ወደ አውሮፓ ለመሻገር የሞከሩ ስደተኞችን የያዘች ጀልባ ሰጥማ ቢያንስ 17 ስደተኞች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡
ስደተኞቹ በቱኒዚያ የባህር ዳርቻ ሜዲትራንያንን አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመግባት ሲሞክሩ ነው ለህልፈት…
አሜሪካ በሶማሊያ በሸመቁ የአልሸባብ አሸባሪዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈፀመች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሶማሊያ በሸመቁ የአልሸባብ አሸባሪዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈፀመች፡፡
የአሜሪካ የመከላከያ ዕዝ ማዕከል ፔንታጎን እንዳስታወቀው÷ የአሜሪካ ኃይሎች የአየር ላይ ጥቃቱን የፈፀሙት ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት አለው በተባለው የአልሸባብ ቡድን ላይ…
በደቡብ አፍሪካ በኳዝሉ-ናታል ግዛት ብቻ ባለፈው ሣምንት በተከሰተ ሁከት በ40ሺህ የንግድ ተቋማት ላይ ጥቃት ደርሷል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ አፍሪካ በኳዝሉ-ናታል ግዛት ብቻ ባለፈው ሣምንት በተከሰተ ሁከት 40 ሺህ የንግድ ተቋማት ላይ ጥቃት መድረሱ ተገለጸ፡፡
በደቡብ አፍሪካ በተከሰተው ሁከት ከ70 በላይ ሰዎች ህይዎት ማለፉ የሚታወስ ሲሆን፥ ከዚህ በተጨማሪ የንግድ…
ጃኮብ ዙማ የፍርድ ሂደታቸውን በበይነ መረብ ተከታተሉ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ የፍርድ ሂደታቸውን በበይነ መረብ ተከታትለዋል፡፡
ዙማ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል በቁጥጥር ስር ውለው ማረሚያ ቤት መግባታቸው ይታወሳል፡፡
የፍርድ ሂደታቸውን ዳኞች እና እሳቸው በተሳተፈቡት…
በሽር አል አሳድ ለአራተኛ ጊዜ የሶሪያ ፕሬዚዳንት በመሆን ቃለ-መሀላ ፈፀሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያው ፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ ለአራተኛ ጊዜ ለቀጣይ ሰባት ዓመታት ሀገሪቱን በፕሬዚደንትነት ለመምራት ዛሬ ቃለ-መሃላ ፈጽመዋል፡፡
የቃለ-መሃላ ሥነ-ሥርዓቱ ደማስቆ ከተማ ከሚገኘው ቤተ መንግስት በቀጥታ በሀገሪቷ የቴሌቪዥን ጣቢያ መተላለፉ…
በደቡብ አፍሪካ የተከሰተው አለመረጋጋት የታቀደና ዴሞክራሲ ላይ የተሰነዘረ ጥቃት ነው – ሲሪል ራማፎሳ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ የተከሰተው አለመረጋጋት ቀደም ተብሎ የታቀደ እና ዴሞክራሲን ለማኮሰስ የተፈፀመ ነው ሱሉ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ገለጹ።
የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ መታሰራቸውን ተከትሎ በሀገሪቱ በተነሳው አለመረጋጋት…
ፋውዚያ ዩሱፍ በፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር ለሶማሊያ ምርጫ ቦርድ ጥያቄ አቀረቡ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ የቀድሞ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ፋውዚያ ዩሱፍ ሀጂ አደም በሶማሊያ በሚካሄደው ቀጣይ ምርጫ ለፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር የዕጩነት ጥያቄ አቀረቡ፡፡
የሀገሪቷ ምርጫ ቦርድም ጥያቄያቸውን ከተቀበለው በሶማሊያ የምርጫ ታሪክ ለከፍተኛ…