Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ላላት ግንኙነት ዋጋ እንደምትሰጥና ድጋፏን እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ላላት ግንኙነት ዋጋ እንደምትሰጥ እና ድጋፏን እንደምትቀጥል የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸው አፍሪካውያን…

ሱዳን በጎሳ ግጭቶች ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በጎሳ ግጭት ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጃለች፡፡ ሀገሪቱ በጎሳ ግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከማወጇም ባለፈ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሏም ነው የተነገረው፡፡ ሁከቱ በሱዳን…

ናይጄሪያ ከኮቪድ19 ህግ ጥሰት ጋር በተያያዘ 90 መንገደኞችን እያፈላለገች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያ የኮቪድ19 ህግ ጥሰዋል ያለቻቸውን 90 መንገደኞች እያፈላለገች ነው፡፡ መንገደኞቹ በቅርቡ ከብራዚል፣ ከህንድ እና ከቱርክ የመጡ መሆናቸው ታውቋል፡፡ ተፈላጊዎቹ ከፈረንጆቹ ግንቦት 8 እስከ 15…

በቻይና  በውድድር ወቅት  በተከሰተ ከባድ የአየር ሁኔታ የ21 ሯጮች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በተካሄደ አገር አቋራጭ የተራራ (አልትራማራቶን) ውድድር ላይ በተከሰተ ከባድ የአየር ሁኔታ የ21 ሯጮች ሕይወት አልፏል። በ100 ኪ.ሜ (60 ማይልስ) የአልትራማራ ውድድሩ በጋንሱ አውራጃ የቱሪስት ስፍራ በሆነው በቢጫ ወንዝ…

የናይጀሪያ ጦር አዛዥ በአውሮፕላን አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጀሪያ ጦር አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ኢብራሂም አታሂሩ በአውሮፕላን አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ የሃገሪቱ ጦር እንዳስታወቀው አዛዡን የያዘው አውሮፕላን በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ለማረፍ ሲሞክር አደጋው ተከስቷል፡፡ አደጋው በሃገሪቱ…

የአፍሪካ ህብረት በቻድ ዴሞክራሲያዊ ሽግግር እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት በቻድ ዴሞክራሲያዊ ሽግግር እንዲደረግ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ባሳለፍነው ሚያዚያ ወር የሃገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ በውጊያ ወቅት በደረሰባቸው የመቁሰል አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል፡፡…

እስራኤል እና ፍልስጤም በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ ማድረግ ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እስራኤል እና የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሐማስ በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ ማድረግ ጀመሩ፡፡ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ለ11 ቀናት የሚቆይ ሲሆን፥ ባለፉት ቀናት በነበረው የተኩስ ልውውጥ ከ240 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡…

የፀጥታው ምክር ቤት በአፍሪካ የኮቪድ19 ክትባትን ለማዳረስ ዓለም አቀፍ ድጋፉን ማሳደግ እንደሚገባ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ለአፍሪካ ሃገራት የኮቪድ19 መከላከያ ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ የሚደረገውን ዓለም አቀፍ ድጋፍ መጨመር እንደሚገባ አስታወቀ፡፡ አፍሪካ እስካሁን ድረስ ዓለም ላይ ከሚሰጡ የኮቪድ19…

ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግብፅ ፍላጎት ላይ ተፅዕኖ አይኖረውም- የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግብፅ ፍላጎት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አንደማይኖረው የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ ገለፁ። ግብፅ በአስዋን ግድብ ያላት የውሃ ክምችት መተማመን እንደፈጠራላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።…

ግብፅ የጋዛ ሰርጥን መልሶ ለመገንባት 500 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ በፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሀማስ እና እስራኤል መካከል እየተካሄደ በሚገኘው ግጭት ጉዳት የደረሰበትን የጋዛ ሰርጥ መልሶ ለመገንባት 500 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች። የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ድጋፉ ሰሞኑን እየተካሄ…