Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ጆ ባይደን በእስራኤልና ፍልስጤም የተኩስ አቁም እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በእስራኤልና ፍልስጤም የተኩስ አቁም እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ለእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አሜሪካ የተኩስ አቁም እንዲደረስ ግብጽን ጨምሮ ከተለያዩ ሃገራት ጋር መስራቷን…
ደቡብ አፍሪካ ሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት መስጠት ጀመረች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ ሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት መስጠት ጀመረች፡፡
ክትባቱ እድሜያቸው 60ና ከዛ በላይ ለሆኑ ሰዎች የሚሰጥ ነው ተብሏል፡፡
እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ ድረስም 5 ሚሊየን ዜጎች ክትባቱን…
ህንድ በከባድ አውሎ ንፋስ ልትመታ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ19 ወረርሽኝ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰባት ህንድ አሁን ደግሞ ከባድ ንፋስ አዘል ዝናብ ሊመታት መሆኑ ተሰምቷል፡፡
በምእራባዊ የህንድ ግዛት ሊያጋጥም ይችላል ለተባለው አደጋ የሃገሪቱ መንግስት ከወዲሁ መዘጋጀት ጀምሯል ነው የተባለው፡፡…
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር በጋዛ የሚደረገው ጥቃት እንደሚቀጥል አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በጋዛ የሚደረገው ጥቃት እንደሚቀጥል አስታውቀዋል፡፡
ፍልስጤማውያን የእስራኤል ወታደሮች በአል አቅሳ መስጊድ ገብተው ወስደውታል ያሉትን እርምጃ ተከትሎ የተጀመረው ግጭት የበርካቶች ህይወት…
እስራኤል በጋዛ የአልጀዚራና አሶሼትድ ፕሬስ ቢሮዎች የሚገኙበትን ህንፃ አወደመች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በጋዛ የአልጀዚራና አሶሼትድ ፕሬስ ቢሮዎች የሚገኙበትን ህንፃ በአየር ጥቃት አወደመች።
የህንፃው ባለቤት ከእስራኤል የደህንነት መስሪያ ቤት በህንፃው ላይ ጥቃት ሊፈፀም መሆኑን መረጃው ከደረሰው በኋላ ሰዎች ህንፃውን እንዲለቁ አድርጓል።…
በህንድ በኮቪድ 19 ምክንያት በሁለት ቀናት ውስጥ ከስምንት ሺህ ሰው በላይ ለህልፈት ተዳረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በኮቪድ 19 ምክንያት በሁለት ቀናት ውስጥ ከስምንት ሺህ ሰው በላይ ለህልፈት ተዳርጓል፡፡
እንዲሁም ለአራት ተከታታይ ቀናት ደግሞ ከ400 ሺህ ሰው በላይ ቫይረሱ ተገኝቶበታል፡፡
በሀገሪቱ ገጠራማ አካባቢዎች ደግሞ ወረርሽኙ እየከፋ…
በእስራኤል እና ፍልስጤም መካከል ያለው ግጭት ወደ ሙሉ ጦርነት እንዳያመራ ተሰግቷል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከፈረንጆቹ 2014 በኋላ ከፍተኛውን ወታደራዊ እርምጃ እስራኤል እና ሀማስ አንዳቸው በአንዳቸው እየወሰዱ ይገኛሉ።
ፍልስጤማውያን የእስራኤል ወታደሮች በአል አቅሳ መስጊድ ገብተው ወስደውታል ያሉትን እርምጃ ተከትሎ የተጀመረው ግጭት የበርካቶች…
ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ቃለ መሃላ ፈጸሙ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ቃለ መሃላ ፈጸሙ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ለቀጣዮቹ ስድስት አመታት ሃገራቸውን በፕሬዚዳንትነት ለመምራት ዛሬ በይፋ ቃለ መሀላ ፈጽመዋል፡፡
ሙሴቬኒ ባለፈው ጥር ወር በተካሄደው ምርጫ ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡…
በህንድ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ዓለም አቀፍ ስጋት ነው – የዓለም ጤና ድርጅት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በሕንድ የተከሰተው የኮሮናቫይረስ ዝርያ በዓለም አቀፍ ስጋትነት ፈርጆታል፡፡
ድርጅቱ ቢ.1.617 የተሰኘው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ከሌሎች የቫይረሱ ዝርያዎች በላይ በቀላሉ የሚተላለፍ መሆኑን ባደረገው ጥናት ያመላከተ ሲሆን፥ ሌሎች…
የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ፓርላማውን በተኑ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ፓርላማውን ከቅዳሜ ምሽት ጀምሮ በትነዋል፡፡
የፕሬዚዳንቱ እርምጃ በሃገሪቱ የዛሬ ሶስት አመት በተደረሰው የሰላም ስምምነት የተገቡ ቃሎችን ተፈጻሚ ለማድረግ በር ከፋች ነው ተብሎለታል፡፡
ይህም…