Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ግሪክና ቱርክ በምስራቃዊ ሜዲትራኒያን ውቅያኖስ ጉዳይ ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግሪክና ቱርክ በምስራቃዊ ሜዲትራኒያን ውቅያኖስ የድንበር ጉዳይ ላይ እየተወዛገቡ ይገኛሉ፡፡ የውዝግቡ መነሻ ቱርክ በምስራቅ ሜዲትራኒያን ላይ በምታደርገው የኃይል ምንጭ ፍለጋ መሆኑ ይነገራል፡፡ ግሪክም በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ የወታደራዊ አቅሟን…

አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ፈዋሽነቱ ሲረጋገጥ 220 ሚሊየን ክትባት ታገኛለች – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ፈዋሽነቱ ሲረጋገጥ አፍሪካ 220 ሚሊየን መጠን ክትባት እንደምታገኝ አስታወቀ። የድርጅቱ የአፍሪካ ፕሮግራም አካባቢያዊ ኋላፊ ሪቻርድ ሚሂይጎ እንደገለጹት፥ በቅድሚያ የህክምና ባለሙያዎችና ተጋላጭነት…

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን 200 ሺህ ማለፉ ተገለፀ።   ይህን ተከትሎም በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን 281 ሺህ 149 መድረሱን የወጡ ሪፖርቶች ያመላክታሉ።…

ስደተኛ ህፃናት ወደ ትምህርት ቤት ላይመለሱ ይችላሉ ሲል ተመድ ስጋቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስደተኛ ህፃናት በተለይም ሴቶች ወደ ትምህርት ቤት ላይመለሱ ይችላሉ ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስጋቱን አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ በተለይም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ስደተኛ ህፃናት ወደ ትምህርት ቤት የመመለስ እድላቸውን አነስተኛ…

በዓለም ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ26 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 26 ሚሊየን አለፈ። ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ እስከ አሁን ድረስ 26 ሚሊየን 37 ሺህ 404 ሰዎች መያዛቸውን ይፋ አድርጓል። ተቋሙ በድረ ገጹ እንዳሰፈረው ሦስት አገራት እያንዳንዳቸው…

የኮሮና ቫይረስ 47 ሚሊየን የሚሆኑ   ሴቶችን ወደ ድህነት ሊያስገባ ይችላል- ተመድ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 28 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኮቪድ 19 ወረርሽኝ 47 ሚሊየን የሚሆኑ ተጨማሪ  ሴቶችን እና ልጃገረዶችን ወደ ድህነት ሊያስገባ እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስጠነቀቀ። ሴቶች በአብዛኛው መደበኛ ባልሆነ ኢኮኖሚ ውስጥ የመሥራት ዕድላቸው ሰፊ ከመሆኑም ባለፈ…

አሜሪካ በቻይና ዲፕሎማቶች ላይ የጉዞ ክልከላ ማዕቀቦችን ጣለች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በቻይና ዲፕሎማቶች ላይ የጉዞ ክልከላ ማዕቀቦችን መጣሏን አስታውቃለች። በዚህም መሰረት ከፍተኛ የቻይና ዲፕሎማቶች የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎችን ለመጎብኘት አሊያም ከ50 ሰው በላይ የሚሳተፍበት ባህላዊ ስነ ስርዓቶች ላይ ለመሳተፍ ወደ አሜሪካ…

ኬንያ አልሻባብን ይደግፋሉ ያለቻቸው የ9 ሰዎችን ንብረት አገደች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኬንያ አልሻባብን ይደግፋሉ ያለቻቸው የዘጠኝ ሰዎችን ንብረት አገደች።   የኬንያ የአገር ውስጥ ሚኒስትሩ እንዳስታወቁት፥ ውሳኔው በአገር ውስጥ የሚከሰተውን ሽብር ለመከላከል ያለመ ነው ብለዋል።   የአገር ውስጥ…

ሳዑዲ ለተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና እስራኤል የአየር ክልሏን ፈቀደች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በዛሬው ዕለት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና እስራኤል በአየር ክልሏ በኩል ለሚያደርጉት በረራ ፍቃድ መስጠቷን አስታወቀች፡፡ ሳዑዲ ከዚህ ቀደም መነሻና መድረሻቸውን እስራኤል የሚያደርጉ በረራዎች ላይ በአየር ክልሏ በኩል…

የቱኒዚያ ፓርላማ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመውን ምሁራንን ያካተተውን አዲስ መንግስት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያ ፓርላማ በጠቅላይ ሚኒስትር ሂቼም መቺቺ የተቋቋመውን ምሁራንን ያካተተውን አዲስ መንግስት አፀደቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ በፊት እንደነበረው ከፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት በተቃራኒ በመንግስታቸው ውስጥ ባለሙያዎችን አካተዋል ፡፡ የፖለቲካ…